ስፓርት የአፍሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታን ደቡብ አፍሪካዊው ቪክቶር ጎሜዝ በዋና ዳኝነት ይመሩታል Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካዊው ኢንተርናሽናል አልቢትር ቪክቶር ጎሜዝ ዛሬ ሴኔጋልና ግብፅ የሚያደርጉትን የአፍሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ እንዲዳኙ በካፍ መመረጣቸው ተገልጿል። ደቡብ አፍሪካዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ቪክቶር ጎሜዝ ከፈረንጆቹ 2008…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በአህጉሪቱ የኮቪድ -19 ክትባት ማምረቻ ሊገነባ እንደሚገባ ተመክሯል-አምባሳደር ዲና ሙፍቲ Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ በአህጉሪቱ የኮቪድ -19 ክትባት ማምረቻ ሊገነባ እንደሚገባ መመከሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናግረዋል። ቃል አቀባዩ ዛሬ ጠዋት በሰጡት መግለጫ ÷ 35ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ባህላዊ የፈረስ ፌስቲቫል በኦሮሚያ ልዩ ዞን ፊንፊኔ ዙሪያ በሰንዳፋ በኬ ከተማ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Feb 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህላዊ የፈረስ ፌስቲቫል በኦሮሚያ ልዩ ዞን ፊንፊኔ ዙሪያ በረክ ወረዳ በሰንዳፋ በኬ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ፌስቲቫሉ “ባህላዊ የፈረስ ግልቢያ ጨዋታ ለቱሪዝም ልማት” በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ ከኬንያ ኢነርጂ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ከኬንያ የኢነርጂ ሚኒስትር አምባሳደር ሞኒካ ጁማ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ አገራት የሃይል አቅርቦት ትብብር ላይ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ከገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእጩ ኮሚሽነሮች ምርጫ ኢትዮጵያዊ ብዝኃነትን ያካተተ እንዲሆን ተሞክሯል-አፈ ጉበዔ ታገሳ ጫፎ Melaku Gedif Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮችን ለመምረጥ በተደረገው ሂደት ኢትዮጵያዊ ብዝሃነትን ያካተተ እንዲሆኑ ለማስቻል ጥረት መደረጉን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉበዔ ታገሳ ጫፎ ገለጹ። አፈ-ጉበዔው እጩ ኮሚሽነሮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ሰላማዊ ሂደቱን ጠብቆ እየተካሄደ መሆኑን የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ገለጸ Melaku Gedif Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ባስቀመጠው አቅድ መሰረት የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ሰላማዊ ሂደቱን ጠብቆ እየተካሄደ መሆኑን የጋራ ግብረ ኃይሉ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ በፀጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል-አፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች Melaku Gedif Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የተለያዩ አፍሪካ አገራት የዓለም አቀፍ ግንኙነትና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ገለጹ። ለ35ኛው የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጀርመን በውሃና ኢነርጂ አቅርቦት በጋራ የሚሰሯቸውን ስራዎች አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ Melaku Gedif Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን በውሃና ኢነርጂ አቅርቦት በጋራ የሚሰሯቸውን ስራዎች አጠናክረው ለመቀጠል ተስማሙ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባደር እስቴፈን አወርን ጋር ተወያይተዋል።…
ስፓርት በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ታንዛኒያን በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች Melaku Gedif Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ታንዛኒያን 2 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች፡፡ የኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻው 1 ለ 0 ቢሸነፍም ዛሬ በተደረገው ጨዋታ 2…
የሀገር ውስጥ ዜና ግምታቸው ከ23 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Melaku Gedif Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ቀናት ግምታቸው ከ23 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ የኮንትሮባንድ መከላከል ቡድን መሪ ኢንስፔክተር ዓለሙ…