የሀገር ውስጥ ዜና በሊባኖስ ያለሰነድ ይኖሩ የነበሩ 80 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ ያለሰነድ ይኖሩ የነበሩ 80 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ። የኢፌዴሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት ከሊባኖስ የኢሚግሬሽን መስሪያ ቤት ጋር በመነጋገር ነው በተለያየ ምክንያት ያለ ህጋዊ ሰነድ በሊባኖስ ይኖሩ የነበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አገራት መሪዎች ለህብረቱ ጉባኤ አዲስ አበባ እየገቡ ነው Melaku Gedif Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የተለያዩ አገራት መሪዎች ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡ በዛሬው ዕለት ጠዋት የሞሪታንያው ፕሬዚዳንት ሞሐመድ ኡልድ ኤል-ጋዝዋኒ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከ40ኛው የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ከቱኒዚያ እና ሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ ከቱኒዚያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰሜን ምእራብ እዝ የሰራዊት አባላት የሜዳልያ ሽልማትና የማዕረግ ማልበስ ፕሮግራም እየተካሔደ ነው Melaku Gedif Feb 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰሜን ምእራብ እዝ የሰራዊት አባላት የሜዳልያ ሽልማት እና የማዕረግ የማልበስ ፕሮግራም በኹመራ እየተካሔደ ነው። በፕሮግራሙ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ ጀነራል አበባው ታደሰ እና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ወለጋ ዞን 37 የሸኔ አባላት በሰላም እጃቸውን ሰጡ Melaku Gedif Feb 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጋንጂ ወረዳ 37 የሸኔ አባላት በሰላም ለመንግስት እጃቸውን መስጠታቸውን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ አባላቱ የክልሉ መንግስት እና አባገዳዎች ያቀረቡትን የሰላም ጥሪ በመቀበል ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት ለሰራዊቱና ለአፋር ክልል ተፈናቃዮች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Feb 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሕብረተሠብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊትና ለአፋር ክልል ተፈናቃዮች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሕብረተሠብ ጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፍሪካ የተለያዩ ተቋማትና ኤምባሲዎች የተሰጡ ቦታዎች በፍጥነት ወደ ግንባታ እንዲገቡ አስፈላጊውን ድጋፍ ይደረጋል- አምባሳደር ዲና ሙፍቲ Melaku Gedif Feb 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ የተለያዩ ተቋማትና ኤምባሲዎች የተሰጡ ቦታዎች በፍጥነት ወደ ግንባታ እንዲገቡ የኢትዮጵያ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሜኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና አጅባር ደብረታቦር Melaku Gedif Feb 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥር በተለያዩ የጎዳና ላይ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ትእይንቶች የደመቀች መልከ ብዙ ወር ናት። በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በታህሳስ 29 በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ የልደት በአል ይጀምርና ጥምቀት እና ዘገሊላ በሰሜን ጎንደር፣ አመታዊ የታንኳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ እንስሳት የመኖ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Feb 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚሆን የእንስሳት መኖ ድጋፍ አድርጓል። የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ÷ በሶማሌ ክልል የተከሰተውን የድርቅ ችግር በጋራ ለመፍታት ጥረት እንደሚያደርጉ ገልጸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የ23 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Feb 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን የልማት ኮሚሽን በሰሜን ሸዋ ዞን በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 23 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አድርጓል። ኮሚሽኑ በዞኑ መሐል ሜዳ ከተማ በመገኘት በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸውና…