የሀገር ውስጥ ዜና ለጤና ሚኒስቴር 30 ሚሊየን ብር የሚወጣ ሰው ሰራሽ መተንፈሻ መሳሪያ ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Jan 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጤና ሚኒስቴር የኮቪድ- 19ን ለመከላከልና የወደሙ ተቋማትን መልሶ ለማቋቋም የሚያግዝ 30 ሚሊየን ብር የሚያወጣ 100 ሰው ሰራሽ መተንፈሻ መሳሪያ ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉን የሞደርን ኢ.ቲ.ኤች አውት ሶርስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በድንበር ደህንነትና ሽብርተኝነትን በመከላከል ረገድ በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ Melaku Gedif Jan 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የጅቡቲ ብሄራዊ ፖሊስ ኃይል በድንበር ደህንነት፣ ሽብርተኝነትን በጋራ ለመከላከል፣ በአቅም ግንባታ እና በመረጃ ልውውጥ አብሮ ለመስራት ለፈረሙት ሰነድ ተግባራዊነት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ የፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ሚኒስቴር የስዊዲን መንግስት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን በመገንባቱ ሂደት እገዛ እንዲያደርግ ጠየቀ Melaku Gedif Jan 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የስዊዲን መንግስት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን በመገንባቱ ሂደት እገዛ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሚንስትሩ በኢትዮጵያ የስዊዲን አምባሳደር ሃንስ ሄንሪክ ጋር በወደሙ ትምህርት ቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት እንደ አዲስ ከወረራቸው አካባቢዎች በአስቸኳይ እንዲወጣና በቀጠናው የከፈተውን ጦርነት እንዲያቆም የአፋር ክልላዊ መንግስት አሳሰበ Melaku Gedif Jan 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት እንደ አዲስ ከወረራቸው አካባቢዎች በአስቸኳይ እንዲወጣና በቀጠናው የከፈተውን ጦርነት እንዲያቆም የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አሳሰበ። የክልሉ መንግስት በጉዳዩ ላይ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል። …
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልሎች የተከሰተውን ድርቅ ለመከላከል የተቀናጀ ጥረት ያስፈልጋል ተባለ Melaku Gedif Jan 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልሎች የተከሰተው ድቅር የከፋ ጉዳት ሳያደርስ ለመከላከል የተቀናጀ ጥረት እንደሚያስፈልግ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ ለፋና…
ስፓርት ሴኔጋል እና ሞሮኮ በካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀሉ Melaku Gedif Jan 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 18፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሴኔጋል እና ሞሮኮ በካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ ተጋጣሚወቻቸውን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል፡፡ ምሽት አንድ ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ሴኔጋል ኬፕ ቬርዴን 2 ለ 0 በማሸነፍ ነው ሩብ ፍፃሜውን መቀላቀል የቻለችው፡፡ ሴኔጋል ብልጫ በወሰደችበት ይህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ ኢ-ኮሜርስ ኢንዱስትሪ የሎጀስቲክ ማዕከል ለመሆን እየሰራ ነው Melaku Gedif Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ ኢ-ኮሜርስ ኢንዱስትሪ የሎጀስቲክ ማዕከል ለመሆን እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ለብሉምበርግ እንደተናገሩት፥ አየር መንገዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት በጥሩ ሂደት ላይ መሆኑ ተጠቆመ Melaku Gedif Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት 35ኛው የመሪዎች ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት በጥሩ ሂደት ላይ እንደሚገኝ ብሄራዊ ኮሚቴው ገለጸ፡፡ የአፍሪካ ህብረት 35ኛው የመሪዎች ጉባኤና 40ኛው የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባን ለማስተናገድ የተደረጉ ቅድመ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና ብሄራዊ ፓርክ የሚገኙ የዱር እንስሳት በድርቅ ምክንያት ለከፍተኛ የውሃ ችግር መዳረጋቸው ተገለጸ Melaku Gedif Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ብሄራዊ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ የዱር እንስሳት በአካባቢው በተከሰተው ድርቅ ሳቢያ ለከፍተኛ የውሃና የምግብ ችግር መዳረጋቸውን የፓርኩ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በቦረና ዞን የተከሰተው ድርቅ በአካባቢው ነዋሪዎችና በተለይም በቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ የሀገራችንን በጎ ገጽታ የምንገነባበት ሊሆን ይገባል-አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ Melaku Gedif Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የሀገራችንን በጎ ገጽታ የምንገነባበት ሊሆን ይገባል ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ የኅብረቱ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባን እና የቋሚ መልዕክተኞች መደበኛ…