Fana: At a Speed of Life!

በእነ ዶ/ር ደብረጺዮን የክስ መዝገብ ከተከሰሱ 62 ተከሳሾች መካከል 19ኙ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሱ በጽሁፍ እንዲደርሳቸው ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእነ ዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ከተከሱ 62 ተከሳሾች መካከል 19ኙ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሱ በጽሁፍ እንዲደርሳቸው ተደርጓል፡፡   በዚህ መሰረትም አቶ ስብሐት ነጋ እና ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂምን ጨምሮ በሽብር…

ኢትዮጵያን በከፍተኛ ጭቆና ሲመራ የቆየው ህወሓት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ እንዳይደርስ እያደረገ ነው-አትላንቲክ ካውንስል የአፍሪካ ማዕከል

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ኢትዮጵያን በከፍተኛ ጭቆና ሲመራ የቆየው ህወሓት አሁን ላይ ለትግራይ ክልል የሚደረጉ የሰብአዊ ድጋፍ ስራዎችን በማደናቀፍ ድጋፍ እንዳይደርስ እያደረገ ነው" ሲሉ የአትላንቲክ ካውንስል የአፍሪካ ማዕከል ምክትል…

ህወሓት የሐሰት ምስሎችን እና ስዕላዊ ቅንብሮችን በመጠቀም ሐሰተኛውን ‹የሁመራ ጭፍጨፋ› ዘመቻ እንደገና በማነሳሳት ላይ ይገኛል-የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ፕሮፓጋንዳ አራጋቢዎች የሐሰት ምስሎችን እና ስዕላዊ ቅንብሮችን በመጠቀም ሐሰተኛውን ‹የሁመራ ጭፍጨፋ› ዘመቻ እንደገና በማነሳሳት ላይ መሆናቸውን የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ ስለሆነም ሁሉም ሰው የህወሓትን የፈጠራና የተሳሳተ…

በሶማሌ ክልል በአንድ ጀንበር 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በአንድ ጀንበር 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በጅግጅጋ ከተማ ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሳሚ ረዲ፣ የሶማሌ ክልል የእርሻና ተፈጥሮ ኃብት ልማት ቢሮ ሀላፊ…

የአሰላ ከተማ ፖሊስ በፀጥታ እና ሰላም ማስከበር አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሰላ ከተማ ፖሊስ በፀጥታ እና ሰላም ማስከበር አስተዋጽኦ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት እውቅና ሰጠ።   የከተማዋ ፖሊስ በስነ ምግባር እና በስራቸው መልካም አፈፃፀም ላሳዩ የፖሊስ አባላት ነው እውቅና የሰጠው።  …

ታላቁ የህዳሴ ግድብን ከደለል ለመጠበቅ ሁሉም አረንጓዴ አሻራውን ሊያሳርፍ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁን የኢትዮያጵያ ህዳሴ ግድብ ከደለል ለመጠበቅና የአየር ንብረት ለውጥ ችግርን ለመቀነስ ሁሉም አረንጓዴ አሻራውን ሊያሳርፍ እንደሚገባ ተገልጿል፡፡ የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አመራሮችና ሰራተኞች የአረንጓዴ አሻራቸውን…

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ መርሃ ግብር አስጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ መርሃ ግብር አስጀምሯል፡፡ በቢሮው የአስተዳደር ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ጥላሁን ከበደ÷እኛ ኢትዮጵያውያን እርሳ በርስ መረዳዳትና…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ15 ምሑራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ15 ምሑራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታወቀ።   በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ታይቶና ይሁንታ አግኝቶ የቀረበለትን የሙሉ ፕሮፌሰርነት መረጃ የተመለከተው የዩኒቨርስቲው የሥራ አመራር ቦርድ…

የህክምና መሳሪያዎችን በሀገር ውስጥ በመስራት18 ሽልማቶችን ያገኘው ወጣት

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱ ሀብታሙ አባ ፎጊ ይባላል። የመጀመርያና የሁለተኛ ድግሪ ትምህርቱን በባዮ ሜዲካል ኢንጅነሪንግና በንግድ አመራር በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተከታትሏል። በከፍተኛ ገንዘብ ከውጭ ሀገር የሚገቡ የህክምና መሳሪያዎችን በሀገር ውስጥ ማምረት…

በኬንያ በተለያዩ እስር ቤቶች የነበሩ ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ በተለያዩ እስር ቤቶች የነበሩ ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡   በናይሮቢ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በካቱንዱ፣ ኪያምቡ፣ ቲካ፣ ጊጊሪ፣ጁጃ እና ሩይሩ ፖሊስ ጣቢያዎች የሚገኙ 117 ዜጎቻችንን ከኬንያ ወንጀል ምርመራ…