የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም መጠናቀቁን ፖሊስ ገለጸ Melaku Gedif Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የተካሄደው 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በዛሬው ዕለት በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች በተገኙበት በአዲስ አበባ ስታዲየምና በዙሪያው በሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደራሲ ጋዲሳ ብሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Melaku Gedif Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የአፋን ኦሮሞ ልብ ወለድ መጽሃፍ ደራሲ ጋዲሳ ብሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ደራሲ ጋዲሳ “ኩሳ ገዶ” በተሰኘ የመጀመሪያው የአፋን ኦሮሞ የረጅም ልብ ወለድ ደራሲነቱ ይታወቃል፡፡ ደራሲ ጋዲሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺ ህ 442 ኛው የኢድ አል አደሃ በዓል በሀዋሳ ከተማ ተከብሯል Melaku Gedif Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺ 442 ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በአል በሀዋሳ ከተማ ሚኒሊየም አደባባይ ህዝበ ሙስሊሙ በተገኘበት ተከብሯል፡፡ በዓሉ በተለያዩ የእስልምና እምነት ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ ህዝበ ሙስሊሙ በዓሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመሰዋትና የአንድነት በዓል በመሆኑ የፈጣሪን ትዕዛዝ ማክበር ይገባል-ሃጂ ሱልጣን አማን Melaku Gedif Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አረፋ የመሰዋት እና የአንድነት በዓል በመሆኑ የፈጣሪን ትዕዛዝ ማክበር ከምእመናን እንደሚጠበቅ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሃጂ ሱልጣን አማን ተናግረዋል፡፡ 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ ተከበረ Melaku Gedif Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በጅማ ከተማ በአባ ጅፋር አደባባይ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ የከተማዋ የእስልምና እምነት ተከታዮች ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ስቴዲየም እየተከበረ ነው Melaku Gedif Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ስቴዲየም መከበር ጀምሯል፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በበዓሉ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ እና የግብጽ ሚዲያዎች በህዳሴው ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት ዙሪያ ምን አሉ ? Melaku Gedif Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብጽ አህራም ኦን ላይን፥ ኢትዮጵያ ግድቡን ሞልቻለሁ ብላለች የሚል ርዕስ በመሰጠት ከሙሌቱ ጋር ተያይዞ የተለያዩ ሃሳቦችን አንስቷል፡፡ የውሃ ሙሌቱ የታችኞቹ የተፋሰስ ሀገራት ማለትም ግብጽ እና ሱዳን ሳይስማሙ የተከናወነ ነው ይላል አህራም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን አንድነት የሚፈታተነውን ጁንታ ለማንበርከክ ከሰራዊታችን ጎን እንቆማለን-የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች Melaku Gedif Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሠላምና አንድነት የሚፈታተነውን የሽብር ቡድን ህወሓት ለማንበርከክ ከመከላከያ ሰራዊት ጎን እንቆማለን አሉ የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች፡፡ ነዋሪዎቹ የኢትዮጵያውያንን ሠላምና አንድነት የሚፈታተነውን ጁንታ(ህወሓት) ለመጨረሻ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለኢድ አል አድሐ በዓል (አረፋ በዓል) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በዓሉ የሀገራችሁን ሰላም እና እድገት የምታስቡበት፣ ለተቸገሩ ወገኖቻችሁ እንደየ አቅማችሁ…