የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪዎችን የኤሌክትሪክ ፍላጎት ለማሟላት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Jun 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የሃይል አቅርቦት ፍላጎት ለማሟላት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፡፡ የተቋሙ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሞገስ መኮንን እንዳሉት÷ የገፈርሳ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያን አቅም ለማሳደግ የተተከለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ተቋማትን ሁለንተናዊ አቅም ለማጠናከር የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jun 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ተቋማትን ሁለንተናዊ አቅም ለማጠናከር የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት እንዳሉት÷ የጤናው ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐኪሞች ጥያቄ የፖለቲካ ኪሳራ በገጠማቸው ሰዎች መጠለፉ ትክክል አይደለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jun 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ የጤና ባለሙያዎች ለምን የደመወዝ ጥያቄ አነሱ ብሎ የሚያስብ ሰው አለ ብዬ አልገምትም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት እስካሁን 34 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶችን ገንብቷል Melaku Gedif Jun 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት እስካሁን በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች 34 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶችን በመገንባት ለአገልግሎት አብቅቻለሁ አለ፡፡ ጽ/ቤቱ ከዩኤንኤፍፒኤ ጋር በመተባበር የወር አበባ ንጽህና አጠባበቅ ቀንን በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኢራን የኒውክሌር ማዕከላት ላይ ከፍተኛ ውድመት ደርሷል – አሜሪካ Melaku Gedif Jun 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶስት የኢራን ኒውክሌር ማዕከላት ላይ ከፍተኛ ውድመት አድርሻለሁ አለ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር፡፡ የአሜሪካ ጦር አውሮፕላኖች ኢራን ውስጥ በሚገኙ ሦስት የኒውክሌር ማዕከላት ላይ በዛሬው ዕለት ንጋት ላይ ጥቃት መፈጸማቸው ይታወሳል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዩ ዓመት በቴክኒክ ሙያ ዘርፍ የዶክትሬት ዲግሪ ትምህርት ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቅቋል Melaku Gedif Jun 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ በቴክኒክ ሙያ ዘርፍ የዶክትሬት ዲግሪ (ሌቪል 8) ትምህርት ስልጠና ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቅቋል አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል። የኢፌዴሪ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት በተለያዩ የትምህርት መስኮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አሜሪካ በሠላምና ጸጥታ ያላቸውን ትብብር አጠናክረው ይቀጥላሉ – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Melaku Gedif Jun 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና አሜሪካ በሠላምና ጸጥታ ጉዳይ ያላቸውን ሁለንተናዊ ትብብር አጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የአሜሪካ በአፍሪካ ዕዝ አዛዥ (አፍሪኮም) ጀነራል ሚካሄል…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳያስፖራውን የልማት ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሰራ ነው Melaku Gedif Jun 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዳያስፖራው በልማት ሥራዎች ያለውን ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት፡፡ የአገልግሎቱ የፕላን ክፍል ሃላፊ ወንድወሰን ተረፈ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ የጀመረችውን ልማት ለማስቀጠል…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀብሪ በያህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ Melaku Gedif Jun 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በፋፈን ዞን ቀብሪ በያህ ከተማ በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የንጽህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል። ፕሮጀክቱ በአካባቢው በስደተኛ ጣቢያ የሚገኙ 19 ሺህ ዜጎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ለዘላቂ ልማት ሥራዎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የተባበሩት መንግስታት Melaku Gedif Jun 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለዘላቂና ሁሉን አቀፍ የልማት ሥራዎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ የተባበሩት መንግስታት፡፡ የተባበሩት መንግስታት በኢትዮጵያ የተለያዩ ዘላቂ የልማት ሥራዎችን መደገፍ የሚያስችል የ6 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት…