Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ጎንደር ዞን በትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው 18 ሰዎችን አሳፍሮ ከጎንደር ወደ ባሕር ዳር ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ ይፋግ ንዑስ ጣቢያ አካባቢ ከቆመ ኤፍ ኤስ አር ተሽከርካሪ ጋር ተጋጭቶ መከሰቱን የዞኑ ፖሊስ…

107 የገጠር ቀበሌዎች የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት 9 ወራት 107 የገጠር ቀበሌዎች የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ ከኢነርጂ ሽያጭ፣ ከአዲስ ደንበኞች መስተንግዶ፣ ከማያገለግሉ ንብረቶች ሽያጭና ከሌሎች ልዩ ልዩ…

የኢጋድ አባል ሀገራት አስተማማኝ የአየር ንብረት መረጃን ለማመንጨት ጠንካራ ሥርዓት ሊዘረጉ ይገባል – ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አባል ሀገራት አስተማማኝ የአየር ንብረት መረጃን ለማመንጨት የሚያስችል ሥርዓት ሊዘረጉ ይገባል ሲሉ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ። የኢጋድ የአየር ጠባይ…

በመዲናዋ የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግርን ለመቀነስ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኤሌክትሪክ ሃይል መቆራረጥ ድግግሞሽን ለመቀነስና ወደ ዜሮ ለማውረድ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የአገልግሎቱ የሚዲያ ማኔጅመነት ሃላፊ አቶ አብርሃም ደግፍ እንዳሉት ÷በተለያዩ…

በአፍሪካ ድህነትንና ሥራ አጥነትን ለመቅረፍ የተግባር ቁርጠኝነትን ማጠናከር ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ድህነት፣ ሥራ አጥነትና አድሏዊነትን ለመቅረፍ የሀገራት የተግባር ቁርጠኝነትና ትብብርን ማጠናከር እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ 20ኛው የዓለም ሥራ ድርጅት በሥራ ላይ የተመሰረተ የባለሙያዎች…

በአማራ ክልል የተመረተ ከ20 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ኦፓል ለውጭ ገበያ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተመረተ ከ20 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የኦፓል ማዕድን በማዕከላዊ ገበያ በኩል ለውጭ ገበያ መቅረቡን የክልሉ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። ለውጭ ገበያ ከቀረበው የኦፓል ማዕድን ምርት ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን…

የኢጋድ 4ኛው የሳይንስ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በስደት፣ መፈናቀል እና ከተማኔነት ላይ ያዘጋጀው 4ኛው የሳይንስ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ጉባዔው “ስደት፣ መፈናቀል እና ከተሜነት በዘላቂ ልማት ላይ ያላቸው ተጽዕኖ” በሚል መሪ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 1 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት ለዘር ዝግጁ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለ2017/18 መኸር እርሻ እስካሁን 1 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት ለዘር ዝግጁ መደረጉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ፈቃዱ ወዬሳ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በመኸር እርሻ 1…

በሀገር በቀል መፍትሄዎች ችግሮችን ለመፍታት የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ችግሮችን በሀገር በቀል መፍትሄዎች ለመፍታት የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ በምግብ…

በአማራ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ 201 ሺህ ሄክታር መሬት ተለይቷል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በመጪው ክረምት ለሚከናወነው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን 201 ሺህ ሄክታር መሬት መለየቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምህረት ለፋና ዲጂታል…