Fana: At a Speed of Life!

የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ስርቆት ወንጀልን ለመቀነስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ሥርቆት ወንጀልን ለመቀነሰ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል። በአገልግሎቱ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ሥራ አስፈጻሚ ገበየልህ ካሳ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ባለፉት ጊዜያት ከጸጥታ…

የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ የ17 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጃፓን መንግስት በአዲስ አበባ ከተማ የተላላፊ በሽታዎችን ሕክምና አገልግሎት ለማጠናክር የሚውል የ17 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺበታ ሂሮኖሪ…

የታክስ ይግባኝ ቅሬታዎችን በመመርመር ፍትሃዊ ውሳኔ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታክስ አከፋፈል ሒደት ላይ የሚቀርቡ ቅሬታዎችን በመመርመር እና በማከራከር ነጻ፣ ገለልተኛና ፍትሃዊ ውሳኔ እየተሰጠ መሆኑን የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ሃላፊ አቶ ሃይማኖት ደመቀ…

ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ጉልህ ስኬቶች ተመዝግበዋል – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በተከናወኑ ሥራዎች ጉልህ ስኬቶች መመዝገባቸውን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ÷ በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሸን ማዕከል…

በኦሮሚያ ክልል 6 ነጥብ 16 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለ2017/18 የምርት ዘመን እስካሁን 6 ነጥብ 16 ሚሊየን በላይ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልል ገብቶ እየተሰራጨ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የግብርና ግብዓት አቅርቦት ዳይሬክተር አቶ ታከለ ቁሩንዴ…

የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ምርታማነትን እያሳደገ ነው – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ምርታማነትን በማሳደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው…

ፋይዳ ለኢትዮጵያ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የፊታችን እሑድ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋይዳ ለኢትዮጵያ የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ግንቦት 3 ቀን 2017 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ እንደሚካሄድ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡ የጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ዩዳሔ አርአያስላሴ በሰጡት መግለጫ÷ፋይዳ መታወቂያ…

በኦሮሚያ ክልል ከ750 ሺህ ኩንታል በላይ ምርጥ ዘር እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለ2017/18 ምርት ዘመን ከ750 ሺህ ኩንታል በላይ ምርጥ ዘር ለአርሶ አደሮች እየተከፋፈለ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የግብርና ግብዓት አቅርቦት ዳይሬክተር አቶ ታከለ ቁሩንዴ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…

በሻንጋይ ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃን ያዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ሻንጋይ በተካሄደው የወንዶች የ5 ሺህ ሜትር ውድድር አትሌት በሪሁ አረጋዊ አሸንፏል፡፡ አትሌቱ ርቀቱን በ12 ደቂቃ 50 ሰከንድ ከ45 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነው፡፡ ሌላኞቹ ኢትዮጵያውያን አትሌት ኩማ ግርማ እና…

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የፖስታ አገልግሎት እየሰጠች ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከለውጡ ወዲህ በዘርፉ በተከናወኑ የማሻሻያ ሥራዎች በፈጣን መልዕክት አገልግሎት ቀዳሚ ከሆኑ አስር ሀገራት ተርታ መሰለፍ መቻሉን የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት አስታውቋል፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዳግማዊ ኃይልዬ እንዳሉት÷ባለፉት…