የሀገር ውስጥ ዜና የጸና ሀገረ-መንግሥት፤ ከተቋም ግንባታ እስከ ዘላቂ ዴሞክራሲ Melkam Fekadu Sep 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር የፖለቲካ ብስለትና የኢኮኖሚ ጥንካሬ የሚለካው በጊዜያዊ የስልጣን ሽግግሮች ወይም በግለሰቦች ላይ በተወሰነ የአመራር ብስለት ብቻ ሳይሆን፤ በዘመናት መካከል ጸንተው በሚቆሙ ሀገራዊ ተቋማት ጥንካሬ ነው። የሀገራት ታላቅነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት መሰረታዊ የሸቀጦችን የገበያ ዋጋ ለማረጋጋት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው Melkam Fekadu Sep 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘጠና ዓመት የንግድ ሥራ ልምድ ያለው የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አዲሱን የ2019 የዘመን መለወጫ እና መጪ በዓላትን ምክንያት በማድረግ የሸቀጦችን ዋጋ ለማረጋጋትና የአቅርቦት ክፍተቶችን ለመሙላት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገርን ህልውና በጋራ መጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ነው – አቶ መሐመድ እድሪስ Melkam Fekadu Sep 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገርን ህልውና በጋራ መጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ነው አሉ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጳጉሜን 4 "የኅብር ቀን"ን በማስመልከት የኪነ ጥበብ ምሽት አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኅብር፡ በልዩነት ውስጥ ያለ የጋራ አቅም Melkam Fekadu Sep 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ረጅም ዓመታት ያስተናገደቻቸውን ፖለቲካዊና ማህበራዊ ውጥረት የሞሉባቸውን ምዕራፎች በዘላቂነት ለመሻገር የታሪክ፣ የሀሳብ እና የፍላጎት ልዩነቶችን ወደ አንድ ጠረጴዛ ማምጣት ግድ ይል ነበር። በዚህ ታሪካዊ ፍላጎትና እውነታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ከ2ሺህ በላይ ለሚሆኑ የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Melkam Fekadu Sep 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ለ 2ሺህ 735 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ የኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ቢሮ ኃላፊ ጉዮ ዋርዮ በሰጡት መግለጫ ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ቆይታቸው መልካም ስነምግባር ያላቸውና ጸባያቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የትውልድ ብርሃን Melkam Fekadu Sep 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዓድዋ የነጻነት አደባባይ እስከ ህዳሴው ግድብ ሜጋ ፕሮጀክት ድረስ ያለው ብሔራዊ ጉዞ በተለያዩ ዘመናትና የታሪክ አውዶች የተከናወነ ነው፡፡ የዛሬው የልማት ስኬታችን ከቀደሙት ትውልዶች ዘመናትን ከተሻገረ ትግል፣ ከተማሩት መራር ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኅብረ ቀለማት የተዋበው ኢትዮጵያዊነት Melkam Fekadu Sep 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን ብዝሃ ማንነት ባላቸው ብሔሮች ብሔረሰቦች የተገነባች ሀገር ናት፤ ይህም የውበትና ጥንካሬ ምንጭ ሆኗል፡፡ ኅብር ልዩነትን ባለመካድ የተለያዩ የሃይማኖት፣ የባሕል፣ የቋንቋ እንዲሁም የአስተሳሰብ ቀለሞች በአንድ ሲቀመጡ…
ፋና ስብስብ ፋና ላምሮት በአዲስ ዓመት Melkam Fekadu Sep 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተወዳጁ ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። በዚህ ሳምንት ዮናስ ንብረቱ፣ ሃና ተስፋዬ፣ አማኑኤል ሙሉሀብት፣ ሀይለማርያም ተገኑ እና ዳዊት አታላይ በዛየን ባንድ ታጅበው ስምንቱን ለመቀላቀል ይፎካከራሉ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ እንድንሆን አስችሎናል – የቆርኬ ዲቢሳ ነዋሪዎች Melkam Fekadu Sep 9, 2026 0 ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከተጠናቀቀ በኋላ ለዘመናት ስንናፍቀው የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘት ችለናል አሉ በሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ የቆርኬ ዲቢሳ አካባቢ ነዋሪዎች፡፡ ነዋሪዎች ላለፉት 19 ዓመታት የኤሌክትሪክ ሃይል መሠረተ ልማት ለማግኘት ሲጠይቁ መቆየታቸውን ለፋና…
ስፓርት የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በ7 ከተሞች ይደረጋል Melkam Fekadu Sep 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በ7 ከተሞች ይደረጋል አለ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር፡፡ ሊግ ካምፓኒው ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጸው፤ የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በ7 ከተሞች…