የሀገር ውስጥ ዜና በጥራት ኦዲት መመሪያ እና ስታንዳርድ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው Meseret Awoke Jan 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ጥራት ኦዲት መመሪያ እና ስታንዳርዶች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዴዔታ ኮራ ጡሽኔ በውይይቱ ላይ እንደገለጹት ÷ ተቋማት ለሚሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ4 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈርማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ ደረሰ Meseret Awoke Jan 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ 4 ሚሊየን 292 ሺህ 600 ኩንታል አፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ለ2017/18 የምርት ዘመን ከውጭ የሚያስመጣው የአፈር ማዳበሪያ እንደቀጠለ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በግማሽ ዓመት ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተይዘዋል Meseret Awoke Jan 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ በ2017 ግማሽ ዓመት ከ 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን መያዙን አስታወቀ፡፡ የመምሪያው አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ የ6 ወር የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ ከ1 ሺህ በላይ ሙሽሮች ይሞሸራሉ Meseret Awoke Jan 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 የሺህ ጋብቻ “ቤተሰብን መመስረት ሀገርን መገንባት ነው”በሚል መሪ ሐሳብ ዛሬ ይከናወናል፡፡ በዘንድሮው የሺህ ጋብቻ ከ43 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ጥንዶች የሚሳተፉ ሲሆን÷ ካለፉት ዓመታት በተለየ መልኩ አዲስ የሠርግ ሙዚቃ ቪዲዮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የልብ ህክምናን ለማሻሻል የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈረመ Meseret Awoke Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ኽርት አታክ ኢትዮጵያ የልብ ህክምናን ለማሻሻል እና በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸው የሦስትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ ፈረሙ፡፡ ለሦስተኛ ዙር ነጻ የልብ ቀዶ ህክምና ለማድረግ ወደ ኢትዮጵያ የመጣውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የገበሬውንና የግብርና መረጃዎችን ዲጂታላይዝ ለማድረግ ስምምነት ተፈረመ Meseret Awoke Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አግሪ ውል ከተሰኘና የበጊዜ ኦፕቲማክስ እህት ኩባንያ ከሆነ ድርጅት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ(ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት ፥ የዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና በተሽከርካሪ መገልበጥ አደጋ የሁለት ሠወች ህይወት አለፈ Meseret Awoke Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን በሞጃና ወደራ ወረዳ ዙብአንባ ቀበሌ ልዩ ቦታው ሞፈር ውሀ ጅረት አካባቢ እየተባለ ከሚጠራው ሥፍራ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ አንድ ከባድና አንድ ቀላል ጉዳት ደረሰ፡፡ አደጋው ዛሬ ከቀኑ 7 ሰዓት መዳረሻውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ቦይንግ 777ኤፍ እቃ ጫኝ አውሮፕላንን ተረከበ Meseret Awoke Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 777ኤፍ እቃ ጫኝ አውሮፕላንን መረከቡን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ የካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ቀልጣፋ፣ አስተማማኝና ዓለም ዓቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የአየር እቃ ጭነት አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ ጠቅሷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የቱሪዝም ዘርፉ ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው – ሰላማዊት ካሣ Meseret Awoke Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከከብልጽግና ፓርቲ ምስረታ ወዲህ በመጣዉ የእይታ ለውጥ የቱሪዝም ዘርፉ ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ እድገት አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሣ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ፥ ለውጡን ተከትሎ በዘርፉ የተወሰዱ የፖሊሲ ለውጦች የመዳረሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ሀገራት ገንዘብ የምንዛሬ ዋጋ በገበያ እንዲወሰን መደረጉ ወሳኝ ሪፎርም ነው – አቶ አቤ ሳኖ Meseret Awoke Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ሀገራት ገንዘብ የምንዛሬ ዋጋ በገበያ እንዲወሰን እና በሥርዓት እንዲመራ መደረጉ ትልቅና ወሳኝ ሪፎርም እንደሆነ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ገለጹ፡፡ “የውጭ ሀገራት ገንዘብ ዋጋ በገበያ እንዲወሰን መደረጉ ያለው ኢኮኖሚያዊ…