Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ – ሲንጋፖር የንግድ ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ - ሲንጋፖር የንግድ ፎረም በሲንጋፖር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽነር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) እና የኢንደስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አሰፈጻሚ አክሊሉ ታደስ በፎረሙ ላይ እየተካፈሉ ነው፡፡ ኮሚሽነሯ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ“ዶሃ ኤክስፖ 2023” ተሳታፊ ሀገራት መንገደኞችን ለማጓጓዝ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኳታር በሚካሄደው “ዶሃ ኤክስፖ 2023” ዓለምአቀፍ የንግድ ትርዒት ላይ የሚሳተፉ የአፍሪካ ሀገራት መንገደኞችን ለማጓጓዝ መመረጡ ተገለጸ፡፡ በመሆኑም አየር መንገዱ የበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ተጓዥ መንገደኞችን እና የንግድ…

በአንድነት ስንሰራ ውጤቱ ያማረ እንደሚሆን የአትሌቶቻችን ድል አድራጊነት ማሳያ ነው- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድነትና በመተባበር ስንሰራ ውጤቱ ያማረ እንደሚሆን የአትሌቶቻችን ድል አድራጊነት ማሳያ ነው ሲል የኢፌዴሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ በሀንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ በተካሄደው 19ኛው የዓለም…

የቻይና -አፍሪካ የእውቀት ሽግግር ሲምፖዚየም በቤጂንግ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና -አፍሪካ የእውቀት ሽግግር ሲምፖዚየም በቤጂንግ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በቤጂንግ እየተካሄደ በሚገኝው ሲምፖዚየም ላይ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የንግድ ትስስር ወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ ኢትዮጵያን…

በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለተሳተፈው ልዑካን ቡድን ነገ አቀባበል ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለተሳተፈው ልዑካን ቡድን ነገ አቀባበል እንደሚደረግ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ፥ በሃንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው የዓለም…

ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጥያቄዎች በመመለስ ሕዝቡን እንካስ – አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ የሕዝቡን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጥያቄዎች በመመለስ ሕዝቡን እንካስ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር በዓለ ሲመት መልእክት ያስተላለፉት አፈ ጉባዔዋ ፥ በሥነ ሥርዓቱ…

መሪዎች ከታሪክ ተወቃሽነት ለመውጣት በጋራ መሥራት ይገባናል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መሪዎች ከታሪክ ተወቃሽነት ለመውጣት በጋራ መሥራት ይገባናል ሲሉ አዲስ የተሾሙት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዓለ ሲመት ተካሄደ ሲሆን ፥ ለቀድሞው ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል…

የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት በተመረጡ አገልግሎት መሥጫ ጣቢያዎች መተግበር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር በልጽጎ ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት በተመረጡ አገልግሎት መሥጫ ጣቢያዎች ተግባራዊ መሆን ጀመሯል፡፡ የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት የሠራተኛና የሥራ መረጃዎችን በዘመናዊ መንገድ…

የህዝብ አንገብጋቢ ችግሮችን ለመፍታት ውጤታማ ስራ እየተሰራ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ አንገብጋቢ ችግሮችን ለመፍታት ውጤታማ ስራ እየተሰራ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የጽህፈት ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የክህሎት መር የስራ እድል ፈጠራና የኑሮ ውድነት ማረጋጋት ልዩ እቅድ ያለፉት 3 ወራት አፈፃፀም…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በሴቶች ማራቶን የተመዘገበውን ድል አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በሴቶች ማራቶን የተመዘገበውን ድል አስመልክቶ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ በሴቶች ማራቶን ልጆቻችን አማኔ በሪሶ ወርቅ ፤ኀይተቶም…