Fana: At a Speed of Life!

ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሆኑ አቮካዶዎች የፍራፍሬ ዘርፍ ልማት ሥራችን ከፍተኛ ዐቅም ያለው መሆኑን የሚያሳይ ነው – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሆኑ አቮካዶዎች የፍራፍሬ ዘርፍ ልማት ሥራችን ከፍተኛ ዐቅም ያለው መሆኑን የሚያሳይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ፥ የኢትዮጵያ የደጋ…

የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዓለ ሲመት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዓለ ሲመት እና የሥራ ርክክብ ሥነ ሥርዓት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የአካባቢ ፋሲሊቲ የሃብት አመዳደብ ቀመር የሀገራትን ወቅታዊ ነባራዊ ሁኔታ ታሳቢ እንዲያደርግ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ የአካባቢ ፋሲሊቲ የሃብት አመዳደብ ቀመር የሀገራትን ወቅታዊ ነባራዊ ሁኔታ ታሳቢ እንዲያደርግ ጠይቃለች፡፡ በካናዳ ቫንኮቨር የዓለም አቀፍ የአካባቢ ፋሲሊቲ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ የኢትዮጵያን ልዑካን ቡድን እየመሩ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ህዝብ በማስተባበር የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ቅድሚያ ተሰጥቶ እንደሚሰራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው አስታወቁ። አቶ እንዳሻው ጣሰው ፥ በክልሉ መንግሥት የትኩረት አቅጣጫ…

የአለርጂ መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አለርጂ በምግቦች፣ ብናኞች፣ የአየር ሁኔታ እና ሌሎች ነገሮች ምክንያት ሊመጣ ይችላል፡፡ ንጥረ ነገሩ ወይም ለሰውነትዎ የማይስማማ ነገሮች ላይ የበሽታ መከላከል ስርዓትዎ የሚሰጠው ምላሽ በሰውነትዎ ላይ አለርጂን ያስከትላል፡፡ በዚህም እብጠት፣…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጆሃንስበርግ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን ደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ልዑካቸው ዛሬ በሚጀመረው…

በመዲናዋ በምክክር ሂደቱ የሚሳተፉ ተወካዮች ልየታ ነገ ይጀምራል- ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከነገ ጀምሮ በአዲስአበባ በምክክር ሂደት የሚሳተፉ ተወካዮችን ልየታ ሊጀምር ነው። ኮሚሽኑ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ፥ በተሳታፊዎች ልየታ ሂደት እገዛ የሚያደርጉ ተባባሪ አካላት መለየቱን ገልጿል። የኢትዮጵያ ሲቪል…

የኢትዮጵያ መንግስት እና ተመድ የሰብዓዊ ድጋፍ መልሶ ለማስጀመር ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለችግር ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች የሚደርሰውን ሰብዓዊ ዕርዳታ በአፋጣኝ ለማስጀመር የጋራ ጥረቶችን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ። የኢትዮጵያ መንግስት እና የተባበሩት መንግስታት…

ኢትዮጵያ ከዩጋንዳ ጋር ያላትን ትብብር ለማጎልበት በትኩረት እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዩጋንዳ ጋር ያላትን የዲፕሎማሲ ትብብር ለማጠናከር በትኩረት እንደምትሰራ በዩጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር እፀገነት በዛብህ ገለጹ። አምባሳደር እፀገነት ፥ የሹመት ደብዳቤያቸውን እና ከፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የተላከ የመልካም ምኞት…

የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለስድስት ክልሎች 11 ተሽከርካሪዎችን አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከፊንላንድ መንግሥት ባገኘው ድጋፍ 11 ተሽከርካሪዎችን ለስድስት ክልሎች በድጋፍ አበረከተ። ተሽከርካሪዎቹ ለአማራ፣ ለኦሮሚያ፣ ለሲዳማ፣ ለደቡብ ምዕራብ፣ ለቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልልና ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ…