Fana: At a Speed of Life!

የደንበኞችን የእርካታ ደረጃ በሚያሳድጉ ስትራቴጂክ ሥራዎች ላይ ትኩረት ሊደረግ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደንበኞችን የዕርካታ ደረጃ ሊያሳድጉ በሚችሉ ስትራቴጂክ ሥራዎች ላይ ትኩረት ሊደረግ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአገልግሎቱ የመስክ ምልከታ አድርገዋል፡፡…

ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ በፊት ማድረግ ያለብዎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለጤናዎ ሊያደርጉ ከሚችሉት ነገሮች አንዱና ዋነኛ ነው። የማያቋርጥ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ በሰው ልጆች ጤና እና የአኗኗር ዘይቤ ላይ ከፍተኛ ለውጥ የሚያመጣ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ጤናማ የሰውነት…

የሰሜን ዕዝ ሰማዕታትን በመዘከር ታሪካዊ አደራችንን እንወጣለን- መከላከያ ሠራዊት

ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም የሰሜን ዕዝ ሰማዕታትን በመዘከር ታሪካዊ አደራችንን እንወጣለን!! ኢትዮጵያ በዘመኗ በርካታ ህልውናዋን የሚጋፉ እብሪት የወጠራቸው ሀገራት ወረራ ፈፅመው ጥቅምና ፍላጎታቸውን ለመጫን ተፈታትነዋታል፡፡ ነገር ግን ኢትዮጵያ ጀግና መውለድ ታውቅበታለችና ጀግኖች ልጆቿ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጎፋ ዞን ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጎፋ ዞን ጉብኝት አደረጉ። ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሳውላ እና አካባቢው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የሕዝብ…

አፍሪካውያን ተመራማሪዎች ለአየር ንብረት ለውጥ ተፈጥሮን መሰረት ያደረገ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ተመራማሪዎች ለአየር ንብረት ለውጥ ተፈጥሮን መሰረት ያደረገ መፍትሄ እንዲሰጥ ጠየቁ፡፡ የአፍሪካን የተፈጥሮ ሐብቶች በመጠቀም አረንጓዴና የአየር ንብረቷ የተመቸ አኅጉር መፍጠር ቀላልና ዘላቂ መፍትሄ ነው ብለዋል፡፡ በኬንያ መዲና…

በመዲናዋ ዓለም አቀፍ አምራቾች የሚሳተፉበት የንግድ ትርኢት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ30 ሀገራት በላይ የተውጣጡ ዓለም አቀፍ አምራቾች የሚሳተፉበት የንግድ ትርኢት ከጥቅምት 25 እስከ ጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል። 8ኛው አፍሪካ ሶርሲንግና የፋሽን ዓለም አቀፍ መድረክ ዓለም አቀፍ የጨርቃጨርቅ…

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የተሰሩ 38 ቤቶች ለአቅመ ደካሞች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ በ11 ሚሊየን ብር ወጪ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተሰርተው የተጠናቀቁ 38 ቤቶች ለአቅመደካሞች ተላልፈዋል፡፡ የሻሸመኔ ከተማ ከንቲባ አቶ አዳነ ተ/ጊዮርጊስ በዚህ ወቅት ፥ ቤቶቹ ደረጃቸውን ጠብቀው እንዲጠናቀቁ ድጋፍና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሸገርን ማስዋብ ምዕራፍ ሁለት መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግንባታው የተጠናቀቀውን የሸገርን ማስዋብ ምዕራፍ ሁለት ፕሮጀክት መርቀው ከፈቱ። በምርቃ መርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የመዲናዋ የተለያዩ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ከቁጥጥሩ ውጭ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ከቁጥጥሩ ውጭ መሆኑን አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ በትዊተር ገጹ እንዳለው ፥ ደንበኞች እንዲሁም የገጹ ተከታታዮች በፌስቡክ ገጹ የሚተላለፉ ማንኛውም መልዕክቶች የአየር መንገዱ አለመሆኑንም ነው…

በርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራር የግብርና ልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራር አይሳኢታ አፋንቦ ወረዳዎች የተከናወኑ ያሉትን የግብርና ልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱም የተለያዩ የግብርና ልማት ስራዎችን፣ የወጣቶችና የሴቶች ማህበር የግብርና…