ጤና የደም መርጋት … Meseret Awoke Jan 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍቅርተ አዱኛ (ሥሟ ተቀይሯል) ትባላለች፡፡ የ25 ዓመት ወጣት ስትሆን፥ የአንድ ልጅ እናት ከሆነች ደግሞ ገና 12 ቀኗ ነበር፡፡ በእርግዝና ወቅት ምንም ዓይነት የጤና እክል ያልነበራት ፍቅርተ፥ ልጇን በምጥ ከተገላገለች ጀምሮ እስከ 10 ቀን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቻይና በደረሰ የርዕደ መሬት አደጋ የነፍስ አድን ሥራው አሁንም እንደቀጠለ ነው Meseret Awoke Jan 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ቻይና ቲቤት ግዛት በትናትናው ዕለት በተከሰተ ርዕደ መሬት የሟቾች ቁጥር 126 ሲደርስ 188 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል፡፡ በዚህ አደጋ በሂማሊያ ሰሜናዊ ተዳፋት አካባቢ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶች መፍረሳቸው የተገለጸ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር ኃይሉን ቀዳሚ ተቋም ለማድረግ የተያዘው ራዕይ በትክክለኛው መስመር እየተጓዘ ነው – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ Meseret Awoke Jan 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በ2022 ከአፍሪካ ቀዳሚ ተመራጭ የአቪዬሽን ተቋም ለማድረግ የተያዘው ራዕይ በትክክለኛው መስመር እየተጓዘ መሆኑን የአየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ አየር ኃይሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመዲናዋ ለመሬት መንቀጥቀጥ ተጋላጭነት ጋር በተያያዘ የባለሙያዎች ግብረ-ኃይል ተዋቀረ Meseret Awoke Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ወደፊት ለመሬት መንቀጥቀጥ የሚኖራትን ተጋላጭነት ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ለቅድመ ጥንቃቄ የሚረዱ ጥናቶችን የሚያካሂድ የባለሙያዎች ግብረ-ኃይል ተዋቀረ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተደብቀው የነበሩት ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች… Meseret Awoke Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ንግድ ቢሮ እና የክልሉ ጸጥታ አካላት ባደረጉት ርብርብ ነዳጅ ጭነው በየቦታው ተደብቀው የነበሩ ቦቴዎች ከተደበቁበት እንዲወጡ መደረጉ ተገለጸ፡፡ አዲስ አበባን ጨምሮ ለተለያዩ ክልሎች የሚጓጓዝን ነዳጅ ይዘው በአፋር ክልል ሰርዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል በመስኖ ሊለማ የሚችል መሬትን ለመጠቀም እየተሠራ ነው Meseret Awoke Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በመስኖ ሊለማ የሚችል መሬትን ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችል ፕሮጀክት ቀርፆ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር እየሠራ መሆኑን ገለፀ። የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዴዔታ እንድሪያስ ጌታ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ ብልጽግና እንሠራለን – ከንቲባ አዳነች Meseret Awoke Jan 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአገልግሎት አሰጣጥና የአሠራር ችግሮችን በዘላቂነት በመቅረፍ ለኢትዮጵያ ብልጽግና ተግተን እንሠራለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች “ከቃል እስከ ባሕል” በሚል መሪ ሐሳብ ለሦስት ቀናት…
ቴክ አፕል ኩባንያ በተጠቃሚዎቹ ለተከፈተበት ክስ 95 ሚሊየን ዶላር ለመክፈል ተስማማ Meseret Awoke Jan 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፕል ኩባንያ የአይፎንና የአፕል ሰዓት ተጠቃሚ ደንበኞቹ በፈረንጆቹ 2019 ለመሰረቱበት ክስ 95 ሚሊየን ዶላር ካሳ ለመክፈል መስማማቱ ተገለጸ። ደንበኞቹ ግዙፉን የስልክ አምራች ኩባንያ የከሰሱት ሲሪ በተባለ በድምፅ የሚታዘዝ አገልግሎት መስጫ…
ቴክ በዲጂታል የገንዘብ ዝውውር ሲፈጽሙ… Meseret Awoke Jan 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለይም በበዓል ሰሞን በዲጂታል ከፍተኛ የግብይት እንቅስቃሴ እንደሚኖር ይታወቃል፡፡ በዓሉን በማስታከክም ከሕጋዊ ተቋማት የተላኩ የሚመስሉ “በዓሉን በማስመልከት ስጦታ አሸንፈዋል”፣ “ለሽልማት ተመርጠዋል” እና ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ሐሰተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና 34 ሚሊየን ሊትር ዘይት ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ጀመረ Meseret Awoke Jan 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለመጪው የገና እና ሌሎች በዓላት ከውጪ የተገዛ 34 ሚሊየን ሊትር የፓልም ዘይት ወደ ሀገር ውስጥ መግባት ጀምሯል። ዘይቱ የመንግስት ልማት ድርጅት በሆኑት በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) እና በንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን…