Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ሶማሊያ ሥምምነታቸውን አስመልክተው እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ያደረገችውን ስምምነት መሠረት በማድረግ ቀጣይነት ያላቸው ውይይቶች እየተደረጉ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በሣምንታዊ መግለጫው የአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ፣ ጂኦፖለቲካና የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ…

በአንበሶች ግዛት ለቀናት ፍራፍሬ እየተመገበ የቆየው ታዳጊ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቲኖቴንዳ የተባለው የ8 ዓመት ታዳጊ በአናብስት ግዛት ለቀናት ያለምንም ጭረት መቆየት መቻሉ በርካቶችን አስገርሟል፡፡ በሰሜናዊ ዚምባብዌ የሚገኘው ማቱሳዶና አናብስቱ ሲያገሱ፤ ዝሆኖች በግዙፍ አካላቸው ሲርመሰመሱ የሚታይበት አስፈሪ ግዛት ነው፡፡…

በካሊፎርኒያ አውሮፕላን ተከስክሶ የሁለት ሰዎች ሕይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በካሊፎርኒያ ፉለርተን ከተማ አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሶ የሁለት ሰዎች ሕይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ አደጋውን ተከትሎ የፉለርተን ከተማ ፖሊስ በሰጠው ማብራሪያ÷ ከሞቱት በተጨማሪ በ18 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን አስታውቋል፡፡ የአደጋው…

ፓኪስታን የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ አደነቀች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር(ዶ/ር) ከፓኪስታን የፕላን፣ ልማት እና ልዩ ተነሳሽነት ሚኒስትር አህሳን ኢቅባል ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደሩ በኢትዮጵያ ስለተመዘገበው የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ የውጭ ግንኙነትና የማህበራዊ ዘርፎች ዋና…

ሚድሮክ በ26 ቢሊየን ብር ወጪ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የወርቅ ፋብሪካ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚድሮክ ኢንቨትመንት ግሩፕ በ26 ቢሊየን ብር ወጪ በቤንሻንጉል ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ የወርቅ ማዕድን ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ። ሚድሮክ ፋብሪካውን ለመገንባት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በግልገል…

ብሪክስ 9 ሀገራትን በአጋርነት ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንጆቹ አዲሱ ዓመት መጀመሪያ ብሪክስ ዘጠኝ አዳዲስ አገሮችን በአጋርነት ተቀብሏል። እ.ኤ.አ. በጥቅምት 2024 በካዛን ሩሲያ በተካሄደው 16ኛው የብሪክስ ጉባኤ 13 ሀገራት የብሪክስ አጋር እንዲሆኑ ግብዣ ቀርቦላቸው ነበር፡፡ ከነዚህም…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳነት ጂሚ ካርተር ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ 39ኛው የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ካርተር ታላቅ የሀገር መሪና ለብዙዎች…

ኤሎን መስክ የቴስላ ሳይበር መኪና ፍንዳታ የሽብር ተግባር ሊሆን እንደሚችል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በላስ ቬጋስ ትራምፕ ሆቴል መግቢያ በር በቴስላ ሳይበር መኪና ላይ የተከሰተው ፍንዳታ የሽብር ተግባር ሊሆን እንደሚችል የዓለም ቁጥር አንድ ቱጃሩ ታዋቂው ባለሃብት ኤሎን መስክ ገለጸ፡፡ ትናንት በፈረንጆቹ አዲስ አመት የመጀመሪያ ቀን የተመራጩ…

ኃይሌ ሪዞርት በጅማ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው ኃይሌ ሪዞርት በጅማ ከተማ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። አንጋፋው አትሌት ኃይሌ ገ/ ስላሴ ÷ ሪዞርቱ በ1 ዓመት ከ 8 ወር ጊዜ ውስጥ መጠናቀቁን ገልፆ ለሪዞርቱ በፍጥነት መጠናቀቅ የጅማ ህዝብ ድጋፍ…

አየር መንገዱ 3ኛውን A350-1000 አውሮፕላን ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሦስተኛውን A350-1000 አውሮፕላን ከፈረንጆቹ 2025 ጋር አብሮ መቀበሉን ገልጿል፡፡ በዚህም አየር መንገዱ እንዳለው ፥ ምቹና ዘመናዊ አውሮፕላኖችን ስራ ላይ በማዋል ለደንበኞቻችን ምርጥ አገልግሎት ከመስጠት በተጨማሪ…