ፋና ስብስብ አብሮነት የሚነግስበት – ቢስት ባር Meseret Awoke Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤንች ብሔረሰብ አባላት ከተፈጥሮ ጋር ጥብቅ ቁርኝት አላቸው። የተፈጥሮ ዑደትን ከቱባው ባህላዊ እሴታቸው ጋር አመሳጥረው ዓመትን በመቀየር ወደ አዲስ የዘመን ምዕራፍ ይሻገራሉ። ወደ አዲስ ዘመን ሲሸጋገሩ ለፈጣሪ ታላቅ ምስጋናን ያቀርባሉ። ይህ…
የሀገር ውስጥ ዜና 172 ፍልሰተኞችን ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ Meseret Awoke Jun 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 172 ፍልሰተኞችን ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለጸ። በዚህ ሣምንት ኤምባሲውና የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) በትብብር በሦስት ዙር 172 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን በአውሮፕላንና በባቡር ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል Meseret Awoke Jun 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ታኅሣስ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ባስተላለፈው የነዳጅ ውጤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም ባንክ የገቢ ማሻሻያ ተግባራት ላይ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ Meseret Awoke Jun 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ባንክ የትኩረት መስክ ተብለው የተለዩ የገቢ ማሻሻያ ተግባራት ላይ ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገለጸ፡፡ በዓለም ባንክና ገቢዎች ሚኒስቴር መካከል ሀገራዊ የገቢ ማሻሻያ ተግባራት የተሳኩ እንዲሆኑ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ሀገራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ከ ሲ 40 ከተሞች ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Jun 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሲ 40 ከተሞች ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ ከሆኑት ማርክ ዋትስ ጋር ተወይተዋል፡፡ በሲንጋፖር የዓለም የከተሞች ፎረም እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪያ ሪፐብሊክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተመላከተ Meseret Awoke Jun 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ ሪፐብሊክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በጨርቃጨርቅ፣ ብረታ ብረት እና በቡና እሴት መጨመር ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተመላከተ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ፥ በኢትዮጵያና በኮሪያ ሪፐብሊክ መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ…
የሀገር ውስጥ ዜና የታዳሽ ኢነርጂ ለአየር ንብረት የማይበገር ኢንዱስትሪን በማሳደግ የኢኮኖሚ እድገትን ያፋጥናል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ፤ ኢ/ር) Meseret Awoke Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታዳሽ ኢነርጂ ሃብቶችን በመጠቀም የአፍሪካ የኢነርጂ እጥረትን ከመቀነስ ባሻገር ለአየር ንብረት የማይበገር ኢንዱስትሪ እንደሚያሳደግና የኢኮኖሚ እድገት እንደሚያፋጥን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ፤ ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ‘’የተፋጠነ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሜክሲኮ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ተመረጡ Meseret Awoke Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክላውዲያ ሺንባም በሀገሪቱ ታሪክ ከፍተኛ ድምጽ በማሸነፍ የሜክሲኮ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። ክላውዲያ ሺንባም በፈረንጆቹ ጥቅምት 1 ቀን 2024 ላይ ፕሬዚዳንት አንድሬስ ማኑኤል ሎፔዝ ኦብራዶርን ይተካሉ ተብሏል። የቀድሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና አብርሃም በላይ(ዶ/ር) ከፋኦ የስራ ሃላፊዎች ጋር መከሩ Meseret Awoke Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር)ከተባበሩት መንግስታት የምግብና ግብርና ድርጅት (ፋኦ) ልኡካን ጋር በቀጣይ የትብብር መስኮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በተባበሩት መንግስታት የምግብና ግብርና ድርጅት (ፋኦ) የምስራቅና ደቡብ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ቢሳው አቀና Meseret Awoke Jun 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ቢሳው ጋር ለሚያደርገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ መዲናዋ ቢሳው ተጉዟል። 23 ተጫዋቾችን ያካተተው ልዑካን ቡድኑ ከአዲስ አበባ በቶጎ (ሎሜ) አድርጎ ቢሳው ከተማ ዛሬ ምሽት ላይ እንደሚደርስ ከኢትዮጵያ እግር…