Fana: At a Speed of Life!

ቂርቆስ ክፍለ ከተማ 5 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የህክምና ግብዓቶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቂርቆስ ክፍለ ከተማ 5 ሚሊየን ብር የሚያወጡ ከ460 በላይ አይነት መድሀኒትና የህክምና ግብዓቶች ድጋፍ አደረገ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፥በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ለደሴ ከተማ የቧንቧ ዉሀ…

13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የባህል ፌስቲቫል እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ሺህ ሰዎች እንደሚሳተፉበት የሚጠበቀው 13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የባህል ፌስቲቫል በግዮን ሆቴል እየተካሄደ ይገኛል። የባህል ፌስቲቫሉ "የባህል እሴታችን ለዘላቂ ሰላማችን" በሚል መልዕክት ነው እየተካሄደ ያለው።…

21ኛው ታላቁ ሩጫ በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻ እና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገውና ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያዘጋጀው 21ኛው የሩጫ ውድድር በሰላም ተጠናቋል፡፡ ዛሬ የተካሄደው የታለቁ ሩጫ ውድድር በሠላም መጠናቀቁ ኢትዮጰያ ሰላም አይደለችም የሚል መረጃ…

የአብዬ ሰላም አስከባሪ ኃይል ዓለም አቀፍ ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የአብዬን ሰላም የማጠናከር ተልዕኳችንን በአስተማማኝ ወታደራዊ ዝግጁነት በውጤት እያስቀጠልን ነው” ሲሉ በአብዬ የ9ኛ ሁለገብ ሎጀስቲክስ ዋና አዛዥና የናሽናል ቲም አስተባባሪ ሌ/ኮሎኔል ክፍሎም ገ/ማርያም አስታወቁ ። ዋና አዛዡ…

ጉምሩክ ኮሚሽን ከኮንሶ ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች 24 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ከኮንሶ ዞን በተፈጥሯዊ እና በሰው ሠራሽ ምክንያቶች ለተፈናቀሉ ዜጎች 24 ሚሊየን ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታን ጨምሮ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በኮንሶ…

በሀገሪቱ የተጀመረው የብልጽግና ጉዞ እውን እንዲሆን የስፖርቱ ዘርፍ የላቀ ድርሻ አለው- አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ስፖርት ምክር ቤት 21ኛ መደበኛ ጉባኤ በአርባ ምንጭ ከተማ እያካሄደ ነው። የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እና የክልሉ የስፖርት ም/ቤት ሰብሳቢ አቶ ርስቱ ይርዳ ፥ ስፖርት ለሰው ልጆች ሁለንተናዊ ስብዕና…

በጦርነቱ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ገንዘብ ወደ ግለሰብ አካውንት ያዛወሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራ አባላት ሀገራዊ ጥሪውን መሰረት በማድረግ በጦርነቱ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ወገኖች ያሰባሰቡትን ገንዘብ በማጭበርበር ወደ ሌላ የግለሰብ አካውንት እንዲገባ ያደረጉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ…

በሽብር ቡድኑ የተጎዱ የምስራቅ አማራ አካባቢዎች የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ወደ ስራ ለማስገባት ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ቡድኑ ጉዳት የደረሰባቸውን የምስራቅ አማራ አካባቢዎች የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ለማነቃቃትና ወደ ስራ ለማስገባት ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው ። ውይይቱ በክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስተባባሪነት በደሴ…

21ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተካሄደ • በሴቶች አትሌት ያለም ዘርፍ የኋላው፣በወንዶች ደግሞ አትሌት ገመቹ ዲዳ አሸናፊ ሆነዋል።

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 25 ሺህ ሯጮች የሚሳተፉበት 21ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በመዲናችን በደማቅ ሁኔታተካሄደ። የ21ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የተለያዩ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ፣ ታዋቂ ኢትዮጵያውያን…

ኢትዮጵያ በታላቁ ሩጫ ላይ ናት! እንኳን ለ21ኛው የታላቁ ሩጫ ዝግጅት አደረሳችሁ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 21ኛውን የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዝግጅት ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልዕክት፥ ኢትዮጵያ ድህነትንና ኋላ ቀርነትን፣ ግጭትንና ጦርነትን፣ መለያየትንና መከፋፈልን ከኋላዋ ጥላ፤ ብልጽግናንና ሥልጣኔን፣…