የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ከአቡ ዳቢ ልማት ፈንድ መንግስታዊ ተቋም ዳይሬክተር ጄኔራል ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የኢፌዴሪ ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ከአቡ-ዳቢ ልማት ፈንድ መንግስታዊ ተቋም ዳይሬክተር ጄኔራል መሐመድ ሰይፍ አል ሱዋዲ እና የተቋሙ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን እንዲያሳውቅ ተጠየቀ Meseret Demissu Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና፣ አርብቶ-አደር እና የአከባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ÷ ተማሪዎች እና ወላጆች የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበትን ቀን እየጠበቁ በመሆኑ ፈተናው የሚሰጥበት የተቆረጠ ቀን ለሕዝቡ ሊነገር ይገባል ሲል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 5ኛ አመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀመረ Meseret Demissu Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 5ኛ አመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤውን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ፣ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የምርጫ ቦርድን ይጠይቁ የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ መዘጋጀቱ ተገለፀ Meseret Demissu Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የምርጫ ቦርድን ይጠይቁ የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡ የምርጫ ቦርድ በማህበራዊ ሚዲያው እንዳታወቀው በምርጫ ጉዳይ ብቻ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ጥያቄዎችን ማቅረብ ይቻላል፡፡ ቦርዱ ባዘጋጀው…
ቢዝነስ በበጀት አመቱ ስድስት ወራት ከ149 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Meseret Demissu Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በ2013 በጀት አመት የመጀመሪያው ስድስት ወር 149 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ። የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው የተቋሙን የስድስት ወር አፈጻጸም አስመልክቶ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በስድስት ወሩ146 ነጥብ 9…
የሀገር ውስጥ ዜና ሜ/ጀ መሰለ መሰረት እና ሜ/ጀ ዘውዱ በላይ ከሰሜን ምዕራብ ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል መሰለ መሰረት እና የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ዘውዱ በላይ ከሰሜን ምዕራብ ዞን ፅምብላ ወረዳ የእንዳባጉና ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ፡፡ ሁለቱ የመከላከያ ከፍተኛ የጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ስድስት ወራት 125 አዳዲስ ከተሞች የኤሌክትሪክ ሐይል ማግኘታቸው ተገለጸ Meseret Demissu Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ባልተዳረሰባቸው የሃገሪቱ አካባቢዎች ፍትሃዊ ተደራሽነትና ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የተለያዩ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እያከናወነ እንደሚገኝ አስታውቋል በዚህም ተቋሙ ባለፉት ስድስት ወራት 161…
ፋና 90 የምግብ ዘይት ዋጋ የገበያ ቅኝት በአዲስ አበባ Meseret Demissu Jan 28, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=2bX0NjIlg4M
ፋና 90 በቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ የሴቶችን ተሳትፎና ውክልና ለማሳደግ ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል Meseret Demissu Jan 28, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=-TW19GZ_l-I
ፋና 90 የገበታ ለሀገር ሶስቱ ግዙፍ ፕሮጀክቶች በምሁራን አንደበት Meseret Demissu Jan 28, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=uh_390zesDs