Fana: At a Speed of Life!

ግብርና እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴሮች ድጋፍ ለሚሹ የኅብረተሰብ ክፍሎች ያስገነቧቸውን መኖሪያ ቤቶች አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴሮች በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ቤተሰቦች ያስገነቧቸውን መኖሪያ ቤቶች አስረከቡ፡፡ ግብርና ሚኒስቴር በአማራ ክልል መራዊ ከተማ ድጋፍ ለሚሹ…

ዳያስፖራው ወደ ሀገር ቤት መምጣት ሳያስፈልገው በሀገሩ መዋዕለ ነዋዩን እንዲያፈስ ምቹ አሠራሮች ይዘረጋሉ – ምክር ቤቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የአዲስ አበባ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከተለያዩ የውጭ አገራት ከመጡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በጋራ ለመስራት እየመከረ ነው። በውይይቱ የምክር ቤቱ የቀድሞ እና የአሁን አመራሮች፣ የአዲስ…

የጥምቀት በዓል ድንቅ የኢትዮጵያዊነት ማሳያ ፣ ድምቀታችንና የሀገራዊ ኩራታችን ምንጭ መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በዓለም በማይዳሰስ ቅርስነት ከተመዘገቡ ድንቅ የኢትዮጵያዊነት ማሳያ፣ውድ ሀብታችን ፣ ድምቀታችንና የሀገራዊ ኩራታችን ምንጭ ከሆኑ በዓሎቻችን አንዱ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከ9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚሆን ከ9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፡፡ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው የህወሓት የሽብር ቡድን ከፍተኛ የንብረት ውድመት ከደረሰባቸው መንግስታዊ ተቋማት…

ከባድ የሰው መግደል ወንጀል የፈጸሙ ተከሳሾች በሞት እና በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባድ የሰው መግደል ወንጀል የፈጸሙ ተከሳሾች በሞት እና በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነባቸው። ቅጣቱ የተላለፈው በ1ኛ ተከሳሽ ሃብታሙ /ጊታር/ እንዳላማው፣ 2ኛ ተከሳሽ ምስጋናው /ጉቸ/ ደርሶ ፣3ኛ ተከሳሽ ሃብቱ…

ውድመት የደረሰባቸውን ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሥራ ለማስገባት የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ውድመት የደረሰባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሥራ ለማስገባት የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ድጋፍ እንዲያደርጉ የትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የምክክር መድረክ ፥ ”በድህረ ግጭት ማገገሚያ ተግዳሮትና…

በህገ ወጥ መንገድ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶች የሚያደርጉ ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶች የሚያደርጉ ግለሰቦች ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የአማራ ክልል መንግስት አሳሰበ፡፡ የክልሉ መንገስት ባስተላለፈዉ መልዕክት አሸባሪው ቡድን በአማራ ክልል ላይ ባካሄደው ወረራ በክልላችን ሕዝብ…

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ የሚሆን ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የዲላ ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው ቡድን ጉዳት ለደረሰበት ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደርጓል። የዲላ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደርና የተማሪዎች አገልግሎት ም/ፕሬዚደንት እና የዩኒቨርሲቲው…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባፉሳም ከተማ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በካሜሮኗ ባፉሳም ከተማ መግባቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ። ዋልያዎቹ ያለፉትን ሀያ ቀናት የቆዩበት ያውንዴ ከተማን በመልቀቅ የምድቡን ሶስተኛ ጨዋታ የሚያከናውኑበት ባፉሳም ከተማ ዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት…

ከመላው አገሪቱ የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባ ገዳዎች እና የሰላም እናቶች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከመላው አገሪቱ የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባ ገዳዎች እና የሰላም እናቶች በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት ካደረጉ በኋላ ባለ ስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥተዋል። በአቋም መግለጫቸው የሀገር ሽማግሌዎች አባ…