Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቲውተር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ ፥ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የነበራቸው ውይይት በወቅታዊ…

በቀጣዩ አመት የሚካሄደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከሰኔ እስከ ሀምሌ ባሉት ጊዜያት እንደሚካሄድ ካፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ከሰኔ 23 እስከ ሀምሌ 23 2023 ድረስ እንደሚካሄድ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌድሬሽን/ካፍ አስታውቋል። በቀጣይ አመት በኮትዲቯር አስተናጋጅነት የሚካሄደው አህጉራዊው ውድድር ከዚህ በፊት ከሚደርግበት…

በአዳማ ከተማ ለዳያስፖራው የእንኳን ደህና መጣችሁ እና የምስጋና ዝግጅት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዳማ ከተማ ለዳያስፖራው የእንኳን ደህና መጣችሁ እና የምስጋና ዝግጅት እየተከናወነ ነው። በፕሮግራሙ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ በኩል መልዕክት አስተላልፈዋል።…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚገኘውን ዕምቅ የተፈጥሮ ሀብት ለመጠቀም ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ያስፈልጋል- ዶ/ር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በተፈጥሮ ሀብት የታደለ በመሆኑ ይህንን ሀብት ለመጠቀምና ለመበልፀግ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ይገባል ሲሉ ደቡብ ምዕራብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ ተናግረዋል። ምክትል ርዕሰ…

12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል ዛሬ ፍፃሜውን አገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረዉ 12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አዘጋጅነት በአራዳ…

በጎንደር ከተማ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው የንግድና ትርዕት ባዛር ተከፈተ። የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደ በመክፈቻ ዝግጁቱ ላይ፥ ባዘሩ መካሄዱ በኮሮና ቫይረስ እና በጦርነቱ…

የመስቃንና የማረቆ አካባቢዎችን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ በጋራ እንነሳ ሲሉ አቶ ርስቱ ይርዳ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የመስቃንና የማረቆ አካባቢዎችን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ ህዝቡ በጋራ እንዲነሳ የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳ ጥሪ አቀረቡ። ርእሰ መስተዳዳሩ በኢንሴኖ ከተማ በተካሄደው የሁለቱ ህዝቦች ዕርቀ- ሰላም…

በገንዘብ ሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ በደቡብ ወሎ የደረሰዉን ጉዳት ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራ ሚኒስትሮች የተካተቱበት ልዑክ በደሴና በሌሎች የደቡብ ወሎ ዞን አካባቢዎች በአሸባሪው የህወሃት ቡድን የደረሱ ጉዳቶችን ተመለከተ። ልዑኩ የፌደራልና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 2 ሺህ 460 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ12 ሺህ 827 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 2 ሺህ 460 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በተጨማሪም ባለፉት 24 ሰአታት 24 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ…

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በሶማሌ ክልል በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በሶማሌ ክልል በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ በድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር የተመራውን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የስራ…