የሀገር ውስጥ ዜና በአትላስ አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ Meseret Demissu Jan 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦሌ ክፍለ ከተማ አትላስ አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉን የእሳት አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን የአደጋት ምላሽ ዘርፍ ምክትል ኮሚሽን ኮማንደር መስፍን አያሌው ተናገሩ። በእሳት አደጋው ከኡራኤል ቤተክርስያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ማምሻውን ጎንደር ከተማ ገቡ Meseret Demissu Jan 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የጥምቀትን በአል በታሪካዊቷ ጎንደር ለማክበር ዛሬ ማምሻውን ጎንደር ከተማ ገቡ፡፡ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ወደ ጎንደር ሲገቡ በባህላዊ ስነስርዓት የክብር አቀባባል መደረጉን ከከንቲባ ጽኅፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳያስፖራው ማህበረሰብ የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኘ Meseret Demissu Jan 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዳያስፖራው ማህበረሰብ ግዙፉን የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ። ዳያስፖራዎቹ ሰሞኑን በሲዳማ ክልል ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ሲጎበኙ የቆዩ ሲሆን፥ ዛሬ የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን በመጎብኘት ያሉ ዝርዝር የኢንቨስትመንት አማራጮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓሉን ስናከብር በመረዳዳት ሊሆን ይገባል-የከተራ በዓል ታዳሚዎች Meseret Demissu Jan 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓሉን ስናከብር የተቸገሩትን በመርዳት ሊሆን እንደሚገባ በአዲስ አበባ የከተራ በዓልን የታደሙ የእምነቱ ተከታዮች ተናገሩ። የከተራ በዓል በዛሬው ዕለት በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተራ በዓል በምንጃር ኢራንቡቲ ተከበረ Meseret Demissu Jan 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ. ቢ.ሲ) የጥምቀት ከተራ በአል በኢራምቡቲ 44ቱ ታቦታት በአንድ ላይ ሆነው በድምቀት ተከበረ ። በዓሉ ሲከበር 620 ዓመታትን አስቆጥሯል ያሉት የምጃር ሸንኮራ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ፅህፈት ቤት ሀላፊው አቶ ዋልተንጉስ ዘርጋው ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን ከወትሮው በላቀ አገልግሎት ማስተናገድ ያስፈልጋል- አምባሳደር ብርቱካን አያኖ Meseret Demissu Jan 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ. ቢ.ሲ) 35ኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤና 40ኛውን የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ የብሔራዊ የዝግጅት ኮሚቴ አባላት የተሳተፉበት ውይይት ተካሂዷል። በወቅቱም ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅድመ ዝግጅቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተራ በዓል ተከበረ Meseret Demissu Jan 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተራ በዓል በዛሬው ዕለት በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በዛሬው እለት ተከበረ። በአዲስ አበባ የከተራ በዓል ለመታደም የእምነቱ ተከታዮች ከየአድባራቱ የተወጣጡ ታቦታትን አጅበው ወደ ጃን…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልል ርዕሳነ መስተዳድራንና መንግስታት ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Demissu Jan 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድራንና መንግስታት የጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በዚህም የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፥ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ታላቅ አውደ ርዕይ ተከፈተ Meseret Demissu Jan 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በተገኙበት ታላቅ አውደ ርዕይ ዛሬ በጎንደር በራስ ግምብ ተከፍቷል፡፡ በአውደ ርዕዩ ከ150 ዓመታት በላይ በስደት የቆየው የአፄ ቴዎድሮስ ሹሩባ እና ሌሎች 21 ቅርሶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ታዳጊዋ ኢክራም የመኖሪያ ቤት እና የአንድ ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገላት Meseret Demissu Jan 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በህወሓት የሽብር ቡድን ታጣቂዎች በቡድን የመደፈር ጥቃት ለደረሰባት ኢክራም ያሲን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት እና አቶ በላይነህ ክንዴ የአንድ ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉላት። ኢክራም አካላዊ ጉዳት…