Fana: At a Speed of Life!

የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት የተገኙበት ፓን አፍሪካኒዝም ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላትና ኤምባሲዎች የሚካፈሉበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጋር ያዘጋጀው መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩ በፓን አፍሪካኒዝም ላይ እየመከረ ነው። በመድረኩ ከፍተኛ…

በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ 14 ሆስፒታሎች እና ከ60 በላይ ጤና ጣቢያዎች አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ጥር 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ 14 ሆስፒታሎች እና ከ60 በላይ ጤና ጣቢያዎች አገልግሎት መስጠት እንዲጀምሩ መደረጉን ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ሆስፒታሎቹ እና ጤና ጣቢያዎቹ በተደረገላቸው መልሶ ጥገና ወደ አገልግሎት መመለሳቸውን ነው የጤና…

ሩሲያ ለአሜሪካ ተጽዕኖም ሆነ ማባበያ እጅ አንሰጥም አለች

አዲስ አበባ ፣ጥር 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለአሜሪካ ተጽዕኖ ወይም ማባበያ እጅ አትሰጥም ሲሉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ርያብኮቭ ተናገሩ። ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ለስፑትኒክ የዜና አገልግሎት እንደተናገሩት ÷በጥር ወር በሁለቱ ሀገራት በጄኔቫ ከተዘጋጀው…

የሐዋሳ አውሮፕላን ማረፊያ ቢሻን ጉራቻ የመንገድ ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የሐዋሳ አውሮፕላን ማረፊያ ቢሻን ጉራቻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቱ ሁለት ክፍሎች ያሉት ሲሆን፥ የመጀመሪያው 14 ኪሎ…

የሀላባ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል “ሴራ” ነገ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀላባ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል "ሴራ" ነገ በሲምፖዚየም እንደሚከበር የዞኑ ዋና አስተዳደሪ አስታወቁ፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ዶክተር መሀመድ ኑሪዬ ጥር 1 ቀን 2014 በዞን ደረጃ የሚከበረውን የሀላባ ብሔረሰብ…

ዳያስፖራዎች የደረሱ የአርሶ አደር ሰብሎችን ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ሾቤ አካባቢ ተገኝተው የደረሱ የአርሶ አደር ሰብሎችን ሰብስበዋል፡፡ የዳያስፖራው ማህበረሰብ በዚህ መልኩ የአርሶ አደሩን ሰብል መሰብሰብ ታላቅ ሀገራዊ…

ጀነራል ብርሃኑ ጁላ የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ተሰጣቸው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ተሰጣቸው።     ዛሬ በተካሄደ ስነስርዓት ፥ ውጊያ ለመሩ ፣ ሀይል ለመሩ ፣ ድልና ውጤት ላስገኙ ከፍተኛ የጦሩ…

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር  በጅግጅጋ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ በጅግጅጋ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የአስፓልት መንገዶችን ጎብኝተዋል፡፡ በአቶ ሙስጠፌ የተመራው የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በጅግጅጋ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የመንገድ ልማት ስራዎችን እና…

ለሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮስታሪካ አስተናጋጅነት በ2022 ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከታንዛኒያ አቻው ጋር ኢትዮጵያን ወክሎ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል ለ28…

አገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያዊነትን ሊያጸና የሚችል መድረክ መሆን ይኖርበታል – አቶ ግርማ ሰይፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ የምክክር መድረኩ ኢትዮጵያዊነትን ሊያጸና የሚችል እንጂ የምንነታረክበት መድረክ መሆን የለበትም ሲሉ ፖለቲከኛው አቶ ግርማ ሰይፉ ተናገሩ ። የኢዜማ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የአዲስ አበባ ከተማ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር…