የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ የልደት በዓልን ከተፈናቃዮች ጋር አሳለፉ Meseret Demissu Jan 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደ ፥ አዘዞ ቀበሮ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአሸባሪው ቡድን ተፈናቅለው በመጠለያ ካምፕ ከሚገኙ ተፈናቃዮች ጋር የልደት በዓልን አክብረዋል። ከንቲባው ለተፈናቃዮች ማዕድ ያጋሩ ሲሆን ፥ የከተማው…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ የልደት በዓል በሰላም ተጠናቋል- የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን Meseret Demissu Jan 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስና የቅዱስ ላሊበላ የልደት በዓል ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ፣ ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ ሊቃነ ጳጳሳት፣ ሚኒስትሮች፣ ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እና ምዕምናን…
የሀገር ውስጥ ዜና የላሊበላ ቅርስ የሰው ልጆች ሁሉ ሃብት በመሆኑ በጋራ ልንጠብቀውና ልንከባከበው ይገባል-ዶ/ር ይልቃል ከፋለ Meseret Demissu Jan 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የላሊበላ ቅርስ የሰው ልጆች ሁሉ ሃብት በመሆኑ በጋራ ልንጠብቀውና ልንከባከበው ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ የገና በዓል “ገናን በላሊበላ” በሚል መሪ ሐሳብ ከውጭና ከአገር ቤት በርካታ ታዳሚዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ ሁላችንም ላሊበላ ተገኝተን በዓሉን እንድናከብር መተኪያ የሌላት ሕይወታቸውን ለገበሩ ኢትዮጵያውያን ምስጋና ይገባቸዋል-ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Meseret Demissu Jan 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) ”ዛሬ ሁላችንም ላሊበላ ተገኝተን በዓሉን እንድናከብር መተኪያ የሌላት ሕይወታቸውን ለገበሩ ኢትዮጵያያውያን ምስጋና ይገባቸዋል” ሲሉ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። የዘንድሮውን የገና በዓል ከእናንተ ጋር ስናከብርም አይዟችሁ አብረናችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለ ጥርጥር የኢትዮጵያ ነገ ብሩህ ይሆናል፤ የመከራ ዘመንዋም እስከ ወዲያኛው ይሸኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Meseret Demissu Jan 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ወሳኝ ወቅት ሁላችንም ዐቅማችን የፈቀደውን መሥራት ከቻልን፣ ያለ ጥርጥር የኢትዮጵያ ነገ ብሩህ ይሆናል፤ የመከራ ዘመንዋ እስከ ወዲያኛው ይሸኛል፤ ኢትዮጵያም የማትደፈር፣ የምትታፈር ሀገር ሆና በዐለት ላይ ትቆማለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኢትዮጵያ የታደለች ሀገር ናት፤ እጅግ ያስደሰተኝ የበዓል አከባበር ነው” በላልይበላ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓልን የታደመች… Meseret Demissu Jan 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያ የታደለች ሀገር ናት፤ እጅግ ያስደሰተኝ የበዓል አከባበር ነው" ሲትል በላልይበላ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓልን የታደመች ጀርመናዊት ገለጸች። ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የውጭ ዜጎች በደብረ ሮሐ ቅዱስ ላል ይበላ የኢየሱስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለተዝካር መደገሻ ሊውል የነበረ 1 ሚሊየን ብር ለዘማች ቤተሰቦችና ለህልውና ዘመቻ ድጋፍ ተደረገ Meseret Demissu Jan 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ነብዩ ተገኘ የተባሉ ግለሰብና ቤተሰቦቻቸው ለወላጅ እናታቸው ተዝካር መደገሻ ሊያውሉት የነበረን 1 ሚሊየን ብር ለህልውና ዘመቻውና በጎንደር ከተማ ለሚገኙ የዘማች ቤተሰቦች ለበዓል መዋያ በስጦታ አበረከቱ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራዎች በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ አገራቸውን ለመደገፍ ዝግጁ መሆናቸውን አረጋገጡ Meseret Demissu Jan 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የወደ አገር ቤት ጥሪን ተቀብለው አዲስ አበባ የገቡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ አገራቸውን ለመደገፍ ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። ዲያስፖራዎቹ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የገና በዓልን አስመልክቶ ለመቄዶኒያ የአረጋዉያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማእከል ከ27 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ Meseret Demissu Jan 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽንና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የገናን በአል አስመልክቶ ለመቄዶኒያ የአረጋዉያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማእከል ከ27 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በዛሬዉ እለት የ27 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና በፀጥታ ችግሮች ምክንያት ከ69 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነዋል-የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ትምህርት ቢሮ Meseret Demissu Jan 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የትምህርት ዘመን በፀጥታ ችግሮች ምክንያት ከ69 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው የ6 ወራት የዘርፉን አፈፃፀም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር መክሯል።…