Fana: At a Speed of Life!

በጥቁር አንበሳ የህክምና ተማሪ የነበረችውን ሀይማኖት በዳዳን የገደላት ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) በጥቁር አንበሳ የህክምና ተማሪ የነበረችውን ሀይማኖት በዳዳን ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ የገደላት ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ ። የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው…

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በጀግንነት አሸባሪውን ቡድን የመከተውን የሀደሌኤላ ወረዳ እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በጀግንነት አሸባሪውን ቡድን ወደ መከተው የሀደሌኤላ ወረዳ በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ። የሀደሌኤላ ወረዳ አሸባሪው የህውሃት ቡድን ከህዳር 19 ጀምሮ ከደብረሲና ሸሽቶ አዋሽን ለማቋረጥ…

የገና በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታ አካላት ቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ተግባር ገብተዋል- ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የገና በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታ አካላት ቅድመ ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ተግባር መግባታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የፀጥታ አካላት የጋራ እቅድ በማውጣት ለቅድመ ወንጀልና ትራፊክ አደጋ መከላከል ተግባር ልዩ ትኩረት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የዘንድሮውን የልደት በዓል የምናከብረው የመከራችን ዘመን እያከተመ፣ የችግራችን ቋጠሮ እየተፈታ፣ የሰቆቃችን ምንጭ ላይመለስ…

የዘንድሮው የገና በዓል የሚከበረው ሀገራችን በውስብስብ ፈተናዎች ውስጥ አልፋ ወደ ትንሳኤዋ እያመራች ባለችበት ወቅት ነው-አቶ እርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ የእየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የ2014 ዓ.ም የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ርዕሰ መስተዳድሩ ባስተላለፉት…

ዲያስፓራዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአፋር ካሳጊታ ግንባር ተገኝተው ጦሩን የመሩበትን ቦታ  ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲያስፓራዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአፋር ካሳጊታ ግንባር ተገኝተው ጦሩን የመሩበትን ቦታ ጎብኝተዋል። የካሳጊታ ተራሮችን በመያዝ ሚሌን አሻግሮ በመመልከት ይዘናል የሚል ተስፋ ሰንቆ ቢቆይም በግንባሩ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተገኝተው በሰጡት…

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 4 ሺህ 11 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ12 ሺህ 951 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 4 ሺህ 11 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በተጨማሪም ባለፉት 24 ሰአታት 12 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር…

አሸባሪው ቡድን በወልዲያ ከተማ ከዘረፈው እና ካወደመው ንብረት በተጨማሪ ነዋሪዎችም ላይ የሥነ-ልቦና ቀውስ አድርሷል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልዲያ ከተማ ከ22 በላይ የመንግስት ተቋማትን ያወደመው እና የዘረፈው አሸባሪው የህውሓት ቡድን ነዋሪዎችም ላይ የሥነ-ልቦና ቀውስ ማድረሱ ተገልጿል። አሸባሪው የህውሓት ቡድን በከተማዋ ሴቶችን ደፍሯል የሰው ሕይወትም…

ለሀገር ውስጥ ምርቶች ዳያስፖራው ገበያ በመሆንና በማስተዋወቅ የበኩሉን ሚና መጫወት እንደሚችል ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከአንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት የተደቀነባትን ጫና በአሸናፊነት እንድትወጣ በቀዳሚነት መታሰብ ያለበት ኢኮኖሚውን የሚደግፍ የንግድ ስርዓት ማበጀት መሆኑን ምሁራን ይናገራሉ። የሀገር ውስጥ ምርትን በከፍተኛ ደረጃ ለገበያ…

የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ሲያዘዋውሩ የነበሩ የሀረሪ ፖሊስ ኮሚሽን ሠራተኞች በቁጥጥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ሲያዘዋውሩ የነበሩ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ሠራተኞች በቁጥጥር ዋሉ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ነስሪ ዘከሪያ እንደገለፁት፥ ግለሰቦቹ እኩይ አላማቸውን ለማሳካት የኮሚሽኑን…