ኮሮናቫይረስ በአሜሪካ በአንድ ቀን ብቻ ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ Meseret Demissu Jan 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በአንድ ቀን ብቻ ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተነገረ። ዩናይትድ ስቴትስ በአንድ ቀን ብቻ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በቫይረሱ የተያዙባት ግንባር ቀደም ሀገርም ሆናለች። ከጆንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አራት ትውልድ የሚጣመርበት ታላቅ ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ድግስ በመስቀል አደባባይ ይካሄዳል Meseret Demissu Jan 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 26፣2014 (ኤፍ ቢሲ)አራት ትውልድ የሚጣመርበት ታላቅ ኢትዮጵያዊ የሙዚቃ ድግስ በመስቀል አደባባይ እንደሚካሄድ ተገለጸ። የኪነጥበብን ሃያልነት በመጠቀም በመላው ዓለም ያሉ ኢትዮጵያዊያን በሀገራችን ላይ እየደረሰ ያለውን ጫና" በቃ" ለማለት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ በኔፓልና በባንግላዲሽ ከሚገኙ የክብር ቆንሥላዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ Meseret Demissu Jan 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 26፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሕንድ የኢትዮጵ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ መቀመጫቸውን በኔፓልና በባንግላዲሽ ካደረጉ የኢትዮጵያ የክብር ቆንስላዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታን የተመለከተ ውጤታማ ውይይት አድርገዋል። አምባሳደሯ በውይይታቸው የህወሓት የሽብር ቡድን በአማራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ እና ሀይቅ ከተሞች ትምህርት ተጀመረ Meseret Demissu Jan 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሓት የሽብር ቡድን ወረራ ምክንያት በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ እና ሀይቅ ከተሞች ከሁለት ወር በላይ ተቋርጦ የቆየው ትምህርት በድጋሚ ተጀምሯል። በሁለቱም ከተሞች ሙሉ ለሙሉ በሚባል ሁኔታ መደበኛ ትምህርት ተጀምሯል። የሀይቅ ከተማ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የድህረ ጦርነት ዝንፈቶችን ፈጥኖ ማረም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የመከረው ውይይት ተጠናቀቀ Meseret Demissu Jan 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ቀናት በአዲስ አበባ በክፍለ ከተማ እና በወረዳ ደረጃ ባሉ አመራሮች የድህረ ጦርነት ዝንፈቶችን ፈጥኖ ማረም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ሲከናወን የነበረው የውይይት መድረክ ተጠናቋል፡፡ የድህረ ጦርነት ዝንፈቶችን ፈጥኖ በማረም…
የሀገር ውስጥ ዜና ባሕላዊ የዕርቅ ሥርዓታችን ለኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ ውይይት በሐዋሣ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Jan 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ከሠላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የግጭት አፈታት ክህሎትን ለማሳደግ ያለመ ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ በሐዋሣ ከተማ እያካሄዱ ይገኛል፡፡ የምክክር መድረኩ የግጭት አፈታት ክህሎትን ለማሳደግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራቸውን ማኖሪያ ፓርክ በዳያስፖራው ማህበረሰብ ስም ሰይመናል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Jan 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በማለዳው የአረንጓዴ አሻራቸውን ማኖሪያ ፓርክ በዳያስፖራው ማህበረሰብ ስም ሰይመናል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷ በጠቅላይ ሚኒስትራችን አነሳሽነት የተጀመረው ኢትዮጵያችንን አረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳያስፖራውን ማህብረሰብ ያሳተፈ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር ተካሄደ Meseret Demissu Jan 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መርሀ ግብሩ በርካታ የዳያስፖራ አባላት በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ በተዘጋጀው የዳያስፖራ ፓርክ ውስጥ ተካሂዷል፡፡ በችግኝ ተከላ መርሃግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፥ትውልድ እንዲማርና ወቅቱን እንዲያስብ በማለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍትሕ ሚኒስቴር አገራዊ ጥሪውን ተከትሎ ለመጡ ዳያስፖራዎች በሕግ ነክ ጉዳዮች የሚያማክር ዴስክ ማቋቋሙን አስታወቀ Meseret Demissu Jan 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትሕ ሚኒስቴር አገራዊ ጥሪውን ተከትሎ ወደ አገራቸው ለመጡ ዳያስፖራዎች በኢንቨስትመንትና በበጎ አድራጎት ሥራዎች ለመሳተፍ የሚያደርጉትን ጥረት ለማገዝ በሕግ ነክ ጉዳዮች የሚያማክር ዴስክ ማቋቋሙን አስታወቀ። በፍትሕ ሚኒስቴር የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት ተጨማሪ 2 ሺህ 316 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Meseret Demissu Jan 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 2 ሺህ 316 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እንደገለጹት÷ለ 8ሺህ 247 ዜጎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ነው 2 ሺህ 316 ዜጎች…