Author
Meseret Demissu 3959 posts
የግሉ ዘርፍ ኢንዱስትሪዎች ግብአቶችን በአቅራቢያቸው ከሚገኙ አርሶ አደሮች በመግዛት መጠቀማቸው የሚበረታታ ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ እና ተመሳሳይ የግሉ ዘርፍ የኢንቨስትመንት ሥራዎች ለስንዴ ምርቶቻቸው የሚሆኑ ግብአቶችን በአቅራቢያቸው ከሚገኙ አርሶ አደሮች በመግዛት መጠቀማቸው የሚበረታታ መሆኑን ገልጸዋል።…
ባለፉት 24 ሰዓታት 866 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 383 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 866 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 84 ሺህ 295 ደርሷል።
በሌላ በኩል…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለፀጥታ ፣ የደህንነት እና ባለ ድርሻ አካላት ልዩ የምስጋናና እውቅና መርሃ ግብር አካሄደ
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 1 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዘንድሮው የመስቀል እና የእሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ልዩ እውቅና መርሃ ግብር አካሄደ።
የምስጋና እና የእውቅና ዝግጅቱ በቅርቡ በተመረቀው ፕሮግራም ወዳጅነት ፓርክ…
የአረንጓዴ አሻራ ስራዎች ለግብርና ምርታማነት የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ በተግባር እየታየ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ሁለት ዓመታት የተከናወኑ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሮች በሰብል ልማትና ምርታማነት ላይ የራሳቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆናቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርሲ ዞን ለዓመታት…
አዲሱ የብር ኖት መሰራጨት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ከ46 ቢሊየን ብር በላይ መሰራጨቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)አዲሱ የብር ኖት መሰራጨት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ከ46 ቢሊየን ብር በላይ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የግል ባንክ ቅርንጫፎች መሰራጨቱ ተገልጿል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብሔራዊ ባንክን በመወከል አዲሱን የብር ኖት ለግል ባንኮች ጭምር…
በታይላንድ አውቶቡስ እና ባቡር ተጋጭተው በደረሰ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በታይላንድ አውቶቡስ እና ባቡር ተጋጭተው በደረሰ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል።
አደጋው ዛሬ ማለዳ በምስራቃዊ ባንኮክ 50 ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ የደረሰ ሲሆን÷ በዚህ አደጋ ለህልፈት ከተዳረጉት…
በጭፍራ ወረዳ ህገወጥ የጦር መሳሪያ በመደበቅ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ክልል የጭፍራ ወረዳ ፖሊስ ህገወጥ የጦር መሳሪያ ደብቀው አግኝቻቸዋለሁ ያላቸውን ሁለት ተጠርጠሪዎች መያዙን አስታወቀ።
የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ዋና ኢንስፔክተር አብደላ ሁመድ ÷ግለሰቦቹ የተያዙት ትላንት በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ…
ባለፉት 24 ሰአታት 902 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 7 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ6 ሺህ 668 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 902 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡
ባለፉት 24 ሰዓታት ከቫይረሱ ጋር ተያይዞ 7 ሰዎች ህይወት ማለፉንም ሚኒስትሯ…
ከ5 ሳተላይቶች ከፍተኛ ጥራት ያለው መረጃ የሚቀበለው የምድር ሳተላይት መቀበያ ጣቢያ ግንባታ 50 በመቶ ደረሰ
አዲስ አበባ ፣መስከረም 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከአምስት ሳተላይቶች ጥራት (ሪዞሉሽን) ያለው መረጃ የሚቀበል የምድር ሳተላይት መቀበያ ጣቢያ ግንባታ 50 በመቶ መድረሱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለፀ።
ግንባታው ሲጠናቀቅ የውጭ ምንዛሪ ከማዳን ባሻገር ለተለያዩ አገሮች የሳተላይት…