Fana: At a Speed of Life!

በራያ ቆቦ ሮቢት 2ኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት 19 የተናጠልና የጅምላ መቃብሮች ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ራያ ቆቦ ወረዳ በሚገኘው የሮቢት 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት 19 የተናጠልና የጅምላ መቃብሮች ተገኙ። በወረዳው 129 ትምህርት ቤቶች ዘረፋና ውድመት እንደደረሰባቸው የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል።…

አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴንግ አሎር ጋር ተወያይተዋል። በወቅቱም አምባሳደሩ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ጉዳዮችና ተያያዥ አዳዲስ…

የጣሊያን በጎ አድራጎት ድርጅት በምእራብ ጉጂ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ7 ሺህ ኩንታል በላይ በቆሎ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያን መንግሥት በጎ አድራጎት ድርጅት በምእራብ ጉጂ ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 7 ሺህ 500 ኩንታል በቆሎ ድጋፍ ማድረጉን የዞኑ አደጋ ስጋት ሥራ አመራርና የልማት ተነሺዎች ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ…

የአገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች በህዝብ ይመረጣሉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች በህዝብ እንደሚመረጡና ሹመታቸው በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚጸድቅ የህግ፣ ፍትህና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ወይዘሮ እፀገነት…

የዳያስፖራውን አገራዊ ተሳትፎ የሚያጎለብቱ የተለያዩ መርሃ ግብሮች ተዘጋጅተዋል-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዳያስፖራውን አገራዊ ተሳትፎ የሚያጎለብቱ የተለያዩ መርሃ ግብሮች መዘጋጀታቸውን ሚኒስቴሩ በሰጠው ሳምንታዊ መግለጫ አስታውቋል። ሚኒስቴሩ የ100 ቀናት የስራ ግምገማ ማካሄዱን የገለጸ ሲሆን፥…

“ግፍ የፈጸሙብኝን የእጃቸውን ይስጣቸው ብዬ ለፈጣሪ ትቻለሁ” – በአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች የተደፈሩት መነኩሲት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ግፍ የፈጸሙብኝን የእጃቸውን ይስጣቸው ብዬ ለፈጣሪ ትቻለሁ" ይላሉ በአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች የተደፈሩት የራያ ቆቦዋ የ70 አመት መነኩሲት። የህወሓት ወራሪ ሃይል በአማራና አፋር ክልሎችም በየደረሰበት ስፍራና አጋጣሚ ሁሉ ቁሳዊ…

የሀኪም ግዛው መታሰቢያ ማስተማሪያ ሆስፒታል ከ16 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተበረከተለት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ስር ለተገነባው የሀኪም ግዛው ማስተማሪያ ሆስፒታል ከ16 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የህክምና ቁሳቁስ ሂዉማን ብሪጅ ከተሰኘ ዓለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት…

በጋሞ ዞን የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ተገልብጦ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን ዓመታዊውን የኤሊ ቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ አክብረው ወደ ገረሴ ወረዳ በመመለስ ላይ የነበሩ አንጋሾችን ያሳፈረ ኤፍ ኤስ አር የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ተገልብጦ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ። አደጋው…

ሐሰተኞች ከኢትዮጵያ ውጡ ሲሉ እውነቱን የሚያውቁት ወደ ኢትዮጵያ እየጎረፉ ነው – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሪታሪያት ቢልለኔ ስዩም የ”ታላቁን ወደ ሀገር ቤት ጥሪ” ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ እየጎረፉ ላሉ ዳያስፖራዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላለፉ። በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ዓለም…