Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰአታት 5 ሺህ 185ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ13 ሺህ 280 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 5 ሺህ 185 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ከዚህ ባለፈም 232 ሰዎች በጽኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ ሲሆኑ÷ የሰባት ሰዎች ሕይወት…

በባህርዳር ከተማ የተከሰተ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ውድመት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ ፋሲሎ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 15 ልዩ ቦታው መስቀል አደባባይ አካባቢ ዛሬ ምሽት በደረሰ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ውድመት አድርሷል። ከምሽቱ 2:30 በደረሰው የእሳት አደጋ የመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት…

የጫካ ፈረሶች ቁጥራቸው እየጨመረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸውና በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ጉርሱም ወረዳ በቁንዱዶ ተራራ ውስጥ የሚገኙት የጫካ ፈረሶች ዝርያቸው እንዳይጠፋ እየተሰራ ባለው ስራ ውጤት እየተገኘ መሆኑ ተገለፀ። ከአንድ ምዕተ አመት በላይ እድሜ እንዳላቸው…

በኢኮኖሚና ፖለቲካል ዲፕሎማሲ ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ አፈፃፀም መታየቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ በኢኮኖሚና ፖለቲካል ዲፕሎማሲ ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ አፈፃፀም መታየቱን ተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሯ ይህን የተናገሩት የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር በመንግስት ተቋማት የ100 ቀን ዕቅድ…

አየር መንገዱ ወደ አገር ቤት እየገቡ ለሚገኙ ዳያስፖራዎች ልዩ አቀባበልና መስተንግዶ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ አገር ቤት እንግባ ጥሪን ተቀብለው እየገቡ ለሚገኙ ዳያስፖራዎች ልዩ አቀባበልና መስተንግዶ እያደረገ መሆኑን ገለጸ። ኢትዮጵያ የገጠማትን ወቅታዊ ፈተና በአሸናፊነት እንድትወጣ…

በአሜሪካ ከተሞች የተካሄደው ሰልፍ ዋሽንግተን በኢትዮጵያ ላይ የምትከተለውን ፖሊሲ እንድታጤነው ያደርጋታል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጫና በመቃወም በአሜሪካ ከተሞች የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ዋሽንግተን በአዲስ አበባ ላይ የምትከተለውን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ መለስ ብላ እንድታጤነው ያደርጋታል ሲሉ የሰልፉ አስተባባሪ ኮሚቴዎች ገለጹ። በስያትል…

በመላው አለም ያስተጋባዉ የአፍሪካ ቀንድ ልጆች ድምፅ አለመስማትም ሆነ አለማክበር አይቻልም-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመላው አለም ያስተጋባዉ የአፍሪካ ቀንድ ልጆች ድምፅ አለመስማትም ሆነ አለማክበር በፍጹም አይቻልም ሲሉ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥በእርግጥም…

በክፍለ ከተማው ልዩ ልዩ የጦር መሳሪያና ወታደራዊ አልባሳት ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በህብረተሰቡ ጥቆማ በአንድ መኖሪያ ቤት በተደረገ ብርበራ በርካታ የጦር መሳሪያና ልዩ ልዩ ወታደራዊ አልባሳት መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በዛሬው ዕለት ፖሊስ ከህብረተሰቡ…

ቡድኑ በሚነዛው የሀሰት ፕሮፖጋንዳ አካባቢን መልቀቅ አይገባም – የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለመደምሰስ በግንባር ተፋልሞ ማሸነፍ እንጂ ቡድኑ በሚነዛው የሀሰት ፕሮፖጋንዳ አካባቢን መልቀቅ አይገባም ሲል የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር አስታውቋል። የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ደስታ…

የፍትህ አካላት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መመሪያዎች መተግበራቸውን ማረጋገጥ አለባቸው – ፍትህ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ አካላት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ የተቀመጡ መመሪያዎችን በአግባቡ መተግበራቸውን ማረጋገጥ እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የታለመለትን አላማ እንዲያሳካ ሕግን መሠረት በማድረግ በጥንቃቄ ሊሰሩ እንደሚገባም…