Fana: At a Speed of Life!

ለብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ መኪና ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣  2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰሜን እና የደቡብ ወሎ እንዲሁም የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ ላንድክሩዘር መኪና ተበረከተላቸው። አሸባሪው ቡድን ወልድያ ከተማን በመውረር ከባድ ዘረፋ እና ውድመት…

በምስራቅ ወለጋ ዞን ከ300 በላይ የሸኔ አባላት ለመንግስት እጃቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን 312 የአሸባሪው ሸኔ አባላት ለመንግስት እጃቸውን ሰጥተዋል። አባላቱ የሽብር ቡድኑ በህዝብ ላይ እየፈጸመ ያለውን እኩይ ተግባር በመገንዘብ ነው በአባ ገዳዎች የቀረበላቸውን ጥሪ ተቀብለው…

የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ለሶስት ቀናት ሲያደረጉት የነበረው ውይይት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ለሶስት ቀናት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሲያደረጉት የነበረው ውይይት ዛሬ ተጠናቀቀ። በሶስት ቀን ውይይቱ ላይ የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በዘመቻ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት በተገኙ ድሎች ፣…

የአፄ ቴዎድሮስ ሹርባ (ቁንዳላ) በጎንደር ከተማ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፄ ቴዎድሮስ ቁንዳላ (ሹርባ) በጎንደር ከተማ አቀባበል ተደረገለት። ከፍተኛ የፌደራል፣ የክልል እና የከተማ አመራሮች የአፄ ቴዎድሮስን ቁንዳላ አቀባበል አድርገዋል። የአፄ ቴዎድሮስ ሹርባን የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል 146 ግለሰቦች ተፈቱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣  2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከልል ከሀገር ህልውና ማስከበር ዘመቻ ጋር ተያይዞ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከአሸባሪው ቡድን ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ 146 ግለሰቦች የተሀድሶ ስልጠና ተሰጥቷቸው ተለቀዋል። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…

በእስራኤል የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባላት ለመልሶ ግንባታና ማቋቋም ሥራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በእስራኤል የሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባላት በመልሶ ግንባታና ማቋቋም ሂደት ተሳትፎ ማድረግ የሚያስችል ስራ መጀመራቸውን የቀድሞ የእስራኤል ፓርላማ (ክኔሴት) አባል ሽሎሞ ሞላ ገለጹ። የቀድሞው የክኔሴት አባሉ ሽሎሞ ሞላ በእስራኤል…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ በርበራ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ የሶማሌላንድ የወደብ ከተማ በርበራ ከየካቲት 8 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ። አየር መንገዱ ወደ በርበራ በሳምንት ሶስት ጊዜ በረራ ለማድረግ እቅድ እንዳለውና…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለዳያስፖራው የሚያገለግሉ ልዩ የቅድመ ክፍያ ካርዶች አዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመንግስትን ጥሪ ተከትለው ከመላው ዓለም ወደ ሀገር ውስጥ እየገቡ ላሉ እንግዶች ልዩ የዳያስፖራ የቅድመ ክፍያ ካርዶችን ማዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡ ባንኩ በተለያየ የብር መጠን የቅድመ ክፍያ ካርዶችን ያዘጋጀ…

ገረገራ፣ ፍላቂት እና አቃት ከተሞች ተቋርጦባቸው የቆየውን የኤሌክትሪክ ኃይል ዳግም አገኙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ወሎ ዞን በሚገኙት ገረገራ ፣ ፍላቂት እና አቃት ከተሞች ለአምስት ወራት ያህል ተቋርጦባቸው የቆየውን የኤሌክትሪክ ኃይል መልሰው እንዲያገኙ ተደርጓል። ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ከተሞች ያደረሰው የኤሌክትሪክ…

የአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ነገ ይመረቃል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተገነባው የአብርሆት ቤተ-መፃህፍት ነገ ይመረቃል፡፡ በአዲስ አበባ 4 ኪሎ በዘመናዊ መልኩ የተገነባው ቤተ መፃህፍት የማንበብ ባህልን ለማዳበር ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተመላክቷል።…