Fana: At a Speed of Life!

የልደታ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት 30 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የልደታ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት 30 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የልደታ ክፍለ ከተማ በአምስት ቀናት ብቻ ለመከላከያ ሰራዊቱ 30 ሚሊየን ብር ሃብት በማሰባሰብ ድጋፍ አድረገዋል ነዉ የተባለዉ፡፡…

አዲስ አበባ  ለኢትዮጵያ አፍራሾች እንደ እግር እሳት ሆናለች-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ  ለኢትዮጵያ አፍራሾች እንደ እግር እሳት ሆናለች ሲሉ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥ አዲስ አበባ ለጠላቶቿ የማትቀመስ የህልም እንጀራ ፤ ለወዳጆቿ ዞሮ…

በእሁድ ገበያ ከ25 ሚሊየን ብር በላይ የአምራች ሸማች የቀጥታ ግብይት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስት ሣምንታት የእሑድ ገበያ የአምራች ሸማች የቀጥታ ግብይት ሰንሰለት በሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት በኩል ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ግብይት መፈፀሙን የአዲስ አበባ ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ ገለጸ። በመዲናዋ እየጨመረ…

የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ  229 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ 229 ተማሪዎችን  በሚድዋይፈሪ ነርሲንግ ፣ፐብሊክ ሄልዝ እና ሜዲካል ላቦራቶሪ ያሰለጠናቸውን የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ በዛሬው እለት አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ ስድስት የትምህርት ክፍሎች እና በሁለተኛ ዲግሪ…

የአፋር ህዝብ ለወራሪ ኃይል ምህረት የለውም – አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ህዝብ በኢትዮጵያዊነቱና በማንነቱ ለመጣ ወራሪ ኃይል ምህረት እንደሌለው በብልጽግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ማዕከል ዘርፍ ኃላፊ አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር ተናገሩ። አሸባሪው የህወሃት ቡድን በአፋርና በአማራ ክልሎች የፈጸመው ወረራም…

ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን በሰሜን ሸዋለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ከወሎ ተፈናቅለው በሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኙ ወገኖች ግምቱ 1 ሚሊየን ብር የሆነ የምግብ ግብዓትና የንጽህና መጠበቂያ ድጋፍ አዴረገ። ድጋፋን ያስረከቡት የዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ…

በምስራቅ አፍሪካ ከባድ ድርቅ ሊከሰት እንደሚችል ተመድ እና ኢጋድ አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በቀጠናው ከባድ ድርቅ ሊከሰት እንደሚችል አስጠነቀቁ። ሁለቱ ድርጅቶች በጥምረት ናይሮቢ ተገኝተው በሰጡት መግለጫ በምስራቅ አፍሪካ ሊከሰት…

አምባሳደር ረታ ዓለሙ ከእስራኤል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ረታ ዓለሙ ከእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተገናኝተው ተወያይተዋል። በወቅቱም በአገራችን ያለውን ወቅታዊ ሁኔታዎች እና የሁለትዮሽ ግንኙነት በሚመለከት ምክክር አድርገዋል። ፕሬዚዳንት…

ለመከላከያ ሠራዊት ውግንናን ማሳየት በብዙ መንገድ የሚገለጽ ነው – የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አገርን ለማዳን እየተዋደቀ ላለው መከላከያ ሠራዊት ለሁለተኛ ጊዜ ድጋፉን ገለፀ። ዩኒቨርሲቲው በአይነትና በገንዘብ ያሰባሰበውን ድጋፍ አዲስ አበባ ለሚገኘው ኮሚቴ በነገው እለት ሊያስረክብ ዛሬ…

የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች ፣ ሰራተኞች እና ነዋሪዎች #NoMore ዓለም አቀፍ ንቅናቄን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች ፣ሰራተኞች እና ነዋሪዎች #NoMore በሚል የመላው አፍሪካውያን የነፃነት ድምፅ የሆነውን ዓለም አቀፍ ንቅናቄን በስፋት ተቀላቅለዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤትን ጨምሮ በተለያዩ…