Fana: At a Speed of Life!

የደብረብርሃን ከተማ ማህበረሰብ አካባቢውን በንቃት እየጠበቀ ይገኛል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረብርሃን ማህበረሰብ አካባቢውን በንቃት እየጠበቀ ይገኛል ሲሉ የከተማዋ ሰላምና ደህንነት ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ዳንኤል እሸቴ ተናገሩ። ወቅቱ የህልውና አደጋ እንደህዝብ የተጋረጠብን ነው ያሉት አቶ ዳንኤል እሸቴ፥ የከተማው…

የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በዛሬው እለት በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሂዷል። ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በዛሬው እለት ባካሄደው ስብሰባ የተለያዩ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ስብሰባውን ማጠናቀቁን ከብልጽግና ፓርቲ የፌስቡክ ገጽ…

የህዳሴው ግድብ ኢትዮጵያ ከጎረቤቶቿ ጋር ለማደግ ያስቀመጠችውን መርህ የሚያግዝ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ ከቀጠናው አገራት ጋር ተሰናስላ ለማደግ ያስቀመጠችውን መርህ የሚያሳልጥ ፕሮጀክት መሆኑን የአፍሪካ እና እስያ ጥናትና ምርምር ማዕከል ረዳት ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተፈራ ተናገሩ። ረዳት ፕሮፌሰር ሳሙኤል…

የአሰላ ከተማ አስተዳደር ለ3ኛ ጊዜ መከላከያን የመደገፍ መርሃ ግብር እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰላ ከተማ አስተዳደር ለ3ኛ ጊዜ መከላከያን በስንቅ የመደገፍ መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። ድጋፉ የተለያዩ ደረቅ እህሎችን እንዲሁም የገንዘብ መዋጮን ያካተተ ሲሆን፥ በርካታ እናቶች ከጠዋቱ 12 ሰአት ጀምሮ ምግብ…

በኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት በመቻቻል ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት በመቻቻል ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ እየተካሄደ ያለው በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የመቻቻል ቀን ምክንያት በማድረግ ነው። "የመቻቻል ባህል አንድነትን…

ኦስትሪያ ኮቪድ19 ማሻቀቡን ተከትሎ የእንቅስቅሴ ገደብ ጣለች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦስትሪያ እየጨመረ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት በአገር አቀፍ ደረጃ የእንቅስቃሴ ገደብ መጣሏን አስታወቀች። የእንቅስቃሴ ገደቡ ለ20 ቀናት የሚቆይ ሲሆን፥ ከ10 ቀናት በኋላ እንደገና እንደሚገመገም ተገልጿል።…

የክፍለ ከተማዉ ነዋሪዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች  ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ልማት ማህበር (አልማ )አስተባባሪነት  የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወርቁ ሰፈር ነዋሪዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች 4ነጥብ 4 ሚሊየን  ብር የሚገመት የምግብና የአልባሳት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል ፡፡ የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የአልማ የድጋፍ…

ዘመናዊ መኖሪያ ቤታቸውን ለ42 ተፈናቃዮች መጠለያነት ያዋሉት ግለሰብ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ብርሃን ነዋሪው አቶ ኤፍሬም ጌታቸው ለራሳቸው መኖሪያ ያስገነቡትን ዘመናዊ መኖሪያ ቤታቸውን ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ተፈናቃዮች "ቤት ለእምቦሳ" ብለው እንዲያርፉበት አድርገዋል። የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች…

የኢትዮ-ካናዳ ኔትወርክ ለማህበራዊ ድጋፍ  በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ  ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ካናዳ ኔትወርክ ለማህበራዊ ድጋፍ በጦርነት ምክንያት በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች 50 ሺህ የካናዳ ዶላር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ባለፈው ሁለት ሳምንት ውስጥ ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል ከ175 ሺህ የካናዳ ዶላር በላይ ማሰባሰቡንም…

አምረፍ ሄልዝ አፍሪካ በደብረ ብርሀን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አምረፍ ሄልዝ አፍሪካ አለምአቀፍ የተራድኦ ድርጅት ከሰሜን እና ደቡብ ወሎ የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሀን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ የምግብ ግብአት አልባሳት እና የንፅህና መጠበቂያ ሲሆን፥…