Fana: At a Speed of Life!

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከ100 በላይ ሰርጎ ገቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወራሪውን ህወሀት የሽብር እንቅስቃሴ ለመከላከል በተሰራ አካባቢን ነቅቶ የመጠበቅ ተግባር እስካሁን ከ100 በላይ የሚሆኑ ሰርጎ ገቦች መያዛቸውን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር አስታወቀ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ…

በአሰላ ከተማ  መከላከያ ሰራዊቱን መደገፍ ዓላማው ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰላ ከተማ የአገር ሰላም ማስከበርን እና መከላከያ ሰራዊቱን መደገፍ ዓላማው ያደረገ ውይይት ከነጋዴው ማህበረሰብ ጋር እየተደረገ ነው። በከተማው የሚገኙ ደረጃ ሀ እና ደረጃ ለ ነጋዴዎችን ባሳተፈው በዚህ ውይይት ላይ ፥ የአገርን ሉዓላዊነት …

ፈረንሳይ አካባቢ በተደረገ ፍተሻ በርካታ አደንዛዥ ዕፅ፣ መሳሪያዎችና ሌሎችም ቁሶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካ ክ/ከተማ የፈረንሳይ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ባደረገው ፍተሻ በርካታ አደንዛዥ ዕፅና የአሸባሪውን መልዕክት የያዙ በራሪ ወረቀቶች፤ ቲሽርቶች እና የጦር መሳሪዎች እንዲሁም በርከት ያሉ የጸጥታ ሃይል አልባሳት መያዙን ገለጸ።…

በከተማዋ ህገ ወጥ የመስመር ዝርጋታና የኃይል ስርቆት ተፈጽሟል-የኤሌክትሪክ አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ልዩ ስሙ ሰፈራ (ቦርሱማ)በተባለ አካባቢ በህገወጥ መንገድ የመስመር ዝርጋታና የኃይል ስርቆት መፈፀሙን የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ወንጀሉ የተፈፀመው በአካባቢዉ…

የጸረ-ተህዋስያን በጀርሞች መላመድ ችግርን ለመፍታት የሚያስችል ስትራቴጂክ እቅድ ጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸረ-ተህዋስያን በጀርሞች መላመድ ችግርን ለመፍታት የሚያስችል የተለያዩ ሴክተሮች የተሳተፉበት የአምስት አመት ስትራቴጂክ እቅድ ጸድቋል። የግብርና ሚኒስቴር፣ የጤና ሚኒስቴር እንዲሁም የአካባቢና ደን ጥበቃ ኮሚሽን በጋራ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የምሥራቅ አፍሪካ ልዩ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የምሥራቅ አፍሪካ ልዩ ልዑክ ጄፈሪ ፊልትማን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅት ከአሸባሪው ህወሓት ጋር የሚደረገው ጦርነት ስለሚቆምበት…

መገናኛ ብዙሃን የአገር ህልውና እና ብሔራዊ ጥቅም መከበር ቀዳሚ ስራቸው ሊሆን ይገባል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን የአገር ህልውና እና ብሔራዊ ጥቅም መከበር ቀዳሚ ስራቸው ሊሆን እንደሚገባ ኢዜአ ያነጋገራቸው የግል መገናኛ ብዙሃን ተቋማት ገለጹ፡፡ አንዳንድ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃንና የዓለም አቀፍ…

ሁለት ልጆቻቸውን እና ባለቤታቸውን ዘመቻ የላኩት እናት

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጎንደር ከተማ ነዋሪዋ እናት ወ/ሮ ታየሽ ከበደ ሁለት ልጆቻቸውን እና ባለቤታቸውን ዘመቻ ሸኝተዋል። ወ/ሮ ታየሽ አሸባሪውና ወራሪው የህወሓት ቡድን በኢትዮጵያ ላይ በተለይ በአማራና አፋር ክልሎች እያደረገ ያለውን ወረራ…

ሌ/ጄኔራል አስራት ዴኔሮ ሰራዊቱ ድል የተጎናፀፈባቸው ሥፍራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቀጠና የአሸባሪው ህወሓት ተላላኪ ሃይሎች ተደምስሰው ሰራዊታችን ድል የተጎናፀፈባቸው ሥፍራዎችን ሌ/ጄኔራል አስራት ዴኔሮ ጎበኙ ። ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት ፣ የፌዴራል ፖሊስ ፣ የክልል ልዩ ሐይል አባላት…

የአማራ ክልል የሴቶች አደረጃጀት ከ560 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ስንቅ አዘጋጅቷል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ሴት አደረጃጀቶች በተያዘው በጀት ዓመት እስከ ጥቅምት 21 ድረስ ከ560 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የስንቅ ዝግጅት ማቅረባቸውን  ገለጹ፡፡ የህልውና ዘመቻውን በአጭር ጊዜ እና በድል ለማጠናቀቅም ሁሉም የተጠናከረ ድጋፉን መቀጠል…