Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን እንዲደገፉ ለማስቻል ያለመ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት የተራድኦ ድርጅቶች በአማራ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን መደገፍ እንዲቻል የአንድ መቶ ሚሊየን ብር በላይ ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል። የተራድኦ ድርጅቶቹ የተፈናቀሉ ወገኖችን መደገፍ በሚያስችላቸው ጉዳይ ላይ ከአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ…

በሚኒስቴሩ የለሙ 13 የኤሌክሮኒክ አገልግሎቶች ምረቃና ቀጣይነት ማረጋገጥ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የለሙ 13 የኤሌክሮኒክ አገልግሎቶች ምረቃና የአገልግሎቶቹን ቀጣይነት ማረጋገጥ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ። የኢትዮጵያ የቡናና ሻይ ባለስልጣን ለደንበኞቹ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ…

አሸባሪው ህወሓት ግመሎቻችንን ጭምር ጨፍጭፏል -የሰመራ ሎጊያ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "አሸባሪው ህወሓት የአፋር ህልውናን ለማጥፋትና ለህዝባችን ያለውን ንቀት ለማሳየት ግመሎቻችንን ጭምር ጨፍጭፏል" ሲሉ በአፋር ክልል የሰመራ ሎጊያ ነዋሪዎች ገለጹ። አሸባሪው ህወሓት በአፋር ህዝብ ላይ ዳግም ጥቃት ማድረሱ ቡድኑ ካለፈው…

ሉሲዎቹም ከ2022 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ውጪ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሴቶች አፍሪካ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ዩጋንዳን 2 ለ0 ማሸነፍ ብትችልም በድምር ውጤት ሉሲዎቹም ከ2022 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ውጪ ሆነዋል። ኢትዮጵያና ዩጋንዳን በድምር ውጤት 2 እኩል መሆናቸውን…

ግብርና ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ የማቅረቡ ስራ እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሽንኩርትና ሌሎች የግብርና ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሕብረተሰቡ የማቅረቡ ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ጊዜያት በግብርና እና ኢንዱስትሪ ምርቶች ላይ የሚስተዋለውን…

የቱርኩ ፕሬዚዳንት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የደስታ መግለጫ ላኩ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረጅብ ጣይብ ኤርዶኻንለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደስታ መግለጫ ላኩ። ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በደስታ መግለጫቸው ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የተሰማቸውን ደስታ…

ኢትዮጵያ እና ጃፓን የጋራ ተጠቃሚነትን በሚያረጋግጡ መስኮች በትብብር ይሰራሉ – ረ/ፕ በለጠ ሞላ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያዩ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ÷ ኢትዮጵያና ጃፓን የቆየ ወዳጅነት ያላቸው ሃገራት…

የናይጀሪያ ኮሌጅ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጀሪያ ጉምሩክ ሰራተኞች ማሰልጠኛ ኮሌጅ ከፍተኛ አመራሮች እና ተማሪዎችን ያካተተ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የጉምሩክ ኮሚሽን የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው። የልዑካን ቡድኑን የኮሚሽኑ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች አቀባበል…

“ለእናት አገሬ አይደለም መዝፈን ግንባር ድረስ በመዝመት መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነኝ” – ድምጻዊ መስፍን በቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገርን አፈርሳለሁ ብሎ ከሚመጣ ማንኛውም ኃይል ለመታደግ አይደለም መዝፈን ግንባር ድረስ በመዝመት መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን ድምጻዊ መስፍን በቀለ ገለጸ። ድምጻዊ መስፍን በቀለ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጸው ፥አሁን…

አዲሱ የሀረሪ ክልል መንግስት የህዝብን ጥያቄን በመመለስ አደራውን መወጣት ይገባዋል – የክልሉ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የተመሰረተው አዲሱ መንግስት የህዝቡን ጥያቄ መመለስ የሚያስችሉ ተግባራትን በማከናወን የመረጠውን ህዝብ አደራ መወጣት ይገባል ሲሉ የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች ተናገሩ። ነዋሪዎቹ በሰጡት አስተያየት በተለይ ለህዝብ…