Fana: At a Speed of Life!

የቡድን 20 አባል ሃገራት ለአፍጋኒስታን እርዳታ ለማድረግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የቡደን 20 አባል ሃገራት የአፍጋኒስታንን ሰብዓዊ ቀውስ ለማስወገድ እርዳታ ለማድረግ መስማማታቸዉ ተገለፀ። የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪዮ ድራጊ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት የአፍጋኒስታን ሰብአዊ አደጋን ለማስወገድ በጋራ…

የጎንደር ከተማ ምክር ቤት አቶ ዘውዱ ማለደን ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ምክር ቤቱ 4ኛ ዙር 9ኛ አመት1ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል። በጉባኤው አቶ ዘውዱ ማለደ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሆነው ከተማዋን እንዲመሩ በሙሉ ድምፅ ተመርጠው ተሹመዋል። በተጨማሪም ጉባኤው  አቶ ባዩ አቡሃይ ክብረት ምክትል…

በህልውና ዘመቻው ላይ ሙያዊ አገልግሎት ለሚሰጡ 40 የጤና ባለሙያዎች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በህልውና ዘመቻው ላይ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊትና ልዩ ኃይል ሙያዊ ድጋፍ ለሚሰጡ የጤና ባለሙያዎች ሽኝት አደረገ። ከተማ አስተዳደሩ ከተለያዩ ሆስፒታሎች ለተውጣጡ እና ሙያዊ ድጋፍ ለሚያደርጉ የጤና…

ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመንግሥት ኃላፊነት ቦታዎች እንዲሳተፉ መደረጉ የመጠላለፍ የፖለቲካ ምዕራፍን ይዘጋል- አቶ አባዱላ ገመዳ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ተፎካካሪ ፓርቲዎች በየደረጃው ባሉ የመንግሥት ኃላፊነት ቦታዎች ውስጥ እንዲሳተፉ መደረጉ ያለፈውን የመጠላለፍ ፖለቲካ ምዕራፍን ዘግቶ አዲስ የመተባበር መንፈስ እንደሚፈጥር አቶ አባዱላ ገመዳ ገለጹ። አቶ አባዱላ ገመዳ እንዳሉት የተፎካካሪ ፓርቲ…

መንግስት ለሕዝብ የገባውን ቃል ወደ መሬት ሊያወርደው ይገባል – መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ለሕዝብ የገባውን ቃል ወደ መሬት ሊያወርደው እንደሚገባ መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ገለፁ። የተፎካካሪ ፓርቲዎች በተለያዩ የመንግሥት ኃላፊነቶች ውስጥ መካተታቸዉ ተስፋ ሰጪ ነው ሲሉም ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስቴር…

በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል የተከፈተው የኩላሊት እጥበት ማእከል የህክምና አገልግሎቶችን እያሳደገ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ)በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል የተከፈተው የኩላሊት እጥበት ማእከል ለበርካታ ህሙማን አገልግሎቱን በመስጠት ላይ መሆኑ ተገለጸ። ሆስፒታሉ ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚሰጠውን የህክምና አገልግሎቶችን እየሳደገ እንደሚገኝም አስታውቋል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ልዑክ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…

ከተማ አስተዳደሩ በመልሶ ማደራጀቱ ለተለያዩ ኃላፊነቶች ሹመቶችን ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመልሶ ማደራጀቱ መሰረት ለተለያዩ ኃላፊነቶች ሹመቶችን መስጠቱን አስታወቀ። በዚሁ መሰረት ፡- በከንቲባ ጽ/ቤት 1. አቶ ጥላሁን ወርቁ የከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ…

ኢትዮጵያ በዓለም አደባባይ ቀና ብላ እንድትሔድ የሚያደርጋት ታሪክ እየተደገመ ነው -የታሪክ ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በአለም አደባባይ ቀና ብላ እንድትሔድ የሚያደርጋት የነጻነት ታሪክ በአሁኑ ትውልድ እየተደገመ ነው ሲሉ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁራን ገለጹ፡፡ የምዕራባዊያን ኢትዮጵያን…

የቅንልቦች የበጎ አድራጎት ማኅበር ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቅንልቦች የበጎ አድራጎት ማኅበር በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ምክንያት ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ተፈናቅለው በባሕር ዳር ለተጠለሉ ወገኖች 3 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የምግብ ድጋፍ አድርጓል። የቅንልቦች የበጎ አድራጎት…