የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የቀረበለትን እጩዎች ሹመት አጸደቀ
በዚህም መሰረት
1 . አቶ ኡስማን ሱሩር በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የግብርናና ገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ
2 . አቶ መለሰ አለሙ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ፣ የመሰረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪ፣…