የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓል እየተከበረ ነው Mikias Ayele Sep 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የ2018 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በተለያየ ሀይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት እየተከበረ ይገኛል። በላዛሪስት ገዳም ፂዮን ማርያም ቤተክርስቲያን እየተከበረ በሚገኘው የመስቀል ደመራ በዓል ሥነ ሥርዓት ቅዳሴ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍጹምና ዘላቂ ሰላም የምንሻ ከሆነ ይቅርታን፣ አንድነትን፣ ፍትህን ማረጋገጥ ይገባል – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ Mikias Ayele Sep 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍጹም እና ዘላቂ ሰላምን የምንሻ ከሆነ ይቅርታን እና ዕርቅን፣ እኩልነትን እና አንድነትን፣ ፍትህን እና ርትዕን ማረጋገጥ ይገባል አሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራ በዓል ህብረ ብሔራዊ አንድነትን የሚያሳይ ሀይማኖታዊ በዓል ነው – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ Mikias Ayele Sep 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ የመስቀል ደመራ በዓል ህብረ ብሔራዊ አንድነትን የሚያሳይ ድንቅ ሀይማኖታዊ በዓል ነው አሉ፡፡ የ2018 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ በተለያዩ ሀይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች…
ፋና ስብስብ ከንቲባ አዳነች አቤቤ መስቀልና ኢሬቻን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ Mikias Ayele Sep 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመስቀል እና ኢሬቻ በዓላትን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ከንቲባዋ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ዛሬ በሁሉም ክፍለ ከተሞች እና ወረዳዎች ዘወትር በዓል በመጣ ቁጥር እንደምናደርገው…
ስፓርት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለተመዘገበው ደካማ ውጤት ይቅርታ ጠየቀ Mikias Ayele Sep 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተመዘገበው ደካማ ውጤት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ይቅርታ ጠየቀ፡፡ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን 20ኛውን የቶኪዮ ዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ቆይታ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የልማት ፕሮጀክቶችን በጥራትና ፍጥነት በማከናወን ውጤት ተመዝግቧል – አቶ ኦርዲን በድሪ Mikias Ayele Sep 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን በድሪ የልማት ፕሮጀክቶችን በጥራት እና ፍጥነት በማከነወን አበረታች ውጤት ተመዝግቧል አሉ፡፡ የክልሉ መስተዳደር ምክር ቤት የልማት ፕሮጀክቶች የመስክ ምልከታ ሪፖርት ላይ የፕሮጀክት ባለቤት ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከተማ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ Mikias Ayele Sep 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት የጋምቤላ ክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት የጽዳት ዘመቻ በጋምቤላ ከተማ ተካሂዷል። የጽዳት ዘመቻው የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበት ቦታን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቀጣይ በኒውክሌር ቴክኖሎጂ ላይ በትኩረት ትሰራለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Sep 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣይነት በኒውክሌር ቴክኖሎጂ ዘርፍ ላይ በትኩረት ትሰራለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር የኒውክሌር ልማትን አስመልክቶ የሁለትዮሽ…
ስፓርት የኢትዮጵያ አዳጊዎች ኦሊምፒክ በጥቅምት ወር ይካሄዳል Mikias Ayele Sep 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ሁለተኛው የኢትዮጵያ አዳጊዎች ኦሊምፒክ ጨዋታ በመጪው ጥቅምት ወር በአዲስ አበባ ይደረጋል አለ፡፡ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ በሰጡት መግለጫ÷ በውድድሩ እድሜያቸው ከ14 እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የመስቀል ደመራ በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል Mikias Ayele Sep 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በክልሉ የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ። የጠቅላይ መምሪያው የኮሙኒኬሽንና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ ወንዴ፤ በቀጣይ የመስቀል…