Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ተቃርባለች -ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ተቃርባለች አሉ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድር የደረሰበትን ሂደት አስመልክቶ በዛሬው እለት መግለጫ…

 በትምህርትና ቴክኖሎጂ ተወዳዳሪ ትውልድ ለማፍራት ትኩረት ተሰጥቷል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ በትምህርት እና በቴክኖሎጂ ተወዳዳሪ የሆነ ትውልድ የማፍራቱ ሥራ ትኩረት ተሰጥቶት እየተከናወነ ነው አሉ። የኦሮሞ ጥናት ማህበር በተለያየ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ያሳተማቸው አራት መጽሐፍት ተመርቀዋል።…

ችግር የምንፈታበት መንገድ ጥራኝ ዱሩ በሚል ስሜት መሆን የለበትም – አህመድ ዘካሪያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ችግር የሚፈታበት መንገድ በእልህ እና በየጊዜው ጥራኝ ዱሩ በሚል ስሜት ሳይሆን በሰከነ እና በበሰል መንገድ ሊሆን ይገባል አሉ የታሪክ፣ ቅርስ እና ባህል ተመራማሪው አህመድ ዘካሪያ (ፕ/ር)፡፡ ተመራማሪው ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ…

አስቶንቪላ ፉልሃምን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር አስቶንቪላ ፉልሃምን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በቪላ ፓርክ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ፉልሀም በራውል ሄሚኔዝ ግብ ቀዳሚ ቢሆንም ባለሜዳው አስቶንቪላ ዋትኪንስ፣ ማክጊን እና…

የማዕከላዊ ዕዝ ጊቤ ኮር የምሥረታ በዓል እየተከበረ ነው 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የማዕከላዊ ዕዝ ጊቤ ኮር አራተኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በጊምቢ ከተማ እየተከበረ ይገኛል። የኮሩ የምስረታ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች የሚከበር ሲሆን የበዓሉ አካል የሆነ የፓናል ውይይት የማዕከላዊ ዕዝ አዛዥ ሌተናል…

 የቱሪዝም ሚኒስትሯ በጎንደር ከተማ ህይወት በአብያተ መንግሥት መርሐ ግብርን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ በጎንደር ከተማ ህይወት በአብያተ መንግሥት መርሐ ግብርን አስጀምረዋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ ሚኒስትሯ እንዳሉት÷ ህይወት በፋሲል አብያተ መንግሥት የጎብኝዎች ቁጥር ከማሳደግ ባለፈ ታሪካዊ ሁነቶችን ለማወቅ…

የፖሊስ ተቋማትን የማደራጀትና የማዘመን ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የአማራ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ(ዶ/ር) የፖሊስ ተቋማትን ይበልጥ የማደራጀት፣ የማዘመንና የማጠናከር ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ። ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በክልሉ ደብረ ብርሃን ከተማ ልዩ ስሙ…

የበዓል ወቅት አመጋገብ ጥንቃቄ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ እንደሚችል የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በመሆኑም የበዓላት ወቅት አመጋገብን ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባ ይመክራሉ፡፡ ምክንያቱም ቅባት የበዛበት ምግብ…

የኢትዮ-ቻይና የቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዘርፍ ትብብር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዘርፍ ትብብራቸውን አጠናክረው ይቀጥላሉ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በቻይና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ይን ሔጁን ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ…

የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከበረ 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በመላው ኢትዮጵያ የተከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሮ ተጠናቀቀ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እንዳስታወቀው፤ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ ተጠናቅቋል።…