የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የመስቀል ደመራ በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል Mikias Ayele Sep 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በክልሉ የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ። የጠቅላይ መምሪያው የኮሙኒኬሽንና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ ወንዴ፤ በቀጣይ የመስቀል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዳሴ ግድብ አፍሪካውያን ያለምዕራቡ ዓለም ድጋፍ ፕሮጀክት መገንባት እንደሚችሉ አሳይቷል Mikias Ayele Sep 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አፍሪካውያን ያለምዕራቡ ዓለም ድጋፍ ግዙፍ ፕሮጀክት መገንባት እንደሚችሉ ያሳይቷል። ዘ ሳህል ሲግናል የተባለው የዩቲዩብ ገጽ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ ባወጣው ትንታኔ÷ ኢትዮጵያ የዓለም ዐይኖች ያተኮሩበትን…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድነታችንን የሚያፀኑ ዕሴቶቻችንን ተጠቅመን ብልፅግናችንን እናረጋግጣለን – አቶ ጥላሁን ከበደ Mikias Ayele Sep 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ "ዮ ማስቃላ" ያሉ የአንድነት ግማዶቻችንን የሚያፀኑ ድንቅ ዕሴቶቻችንን ተጠቅመን ብልፅግናችንን እናረጋግጣለን አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፡፡ የጋሞ ሕዝብ የአዲስ ዓመት ማብሰሪያና የዘመን መለወጫ በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህር ላይና ዳርቻዎች ጥበቃ ፖሊስ በንጋት ሐይቅ ላይ ሥራውን ጀምሯል Mikias Ayele Sep 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የባሕር ላይና ዳርቻዎች ጥበቃ ፖሊስ (ኮስታል ጋርድ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ንጋት ሐይቅ ላይ ሥራ ጀምሯል አሉ፡፡ ኮሚሽነር ጀነራሉ እንዳሉት÷ ወንጀልን አስቀድሞ መከላከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በ”ዮ ማስቃላ” በዓል ላይ የሚካሄደው የ”ሶፌ” ሥነ ሥርዓት Mikias Ayele Sep 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋሞ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በሆነው በ"ዮ ማስቃላ" በዓል ላይ የሚካሄደው "ሶፌ" ሥነ ሥርዓት በብሔረሰቡ ዘንድ የሚከበር ደማቅ የበዓሉ ኹነት ነው፡፡ "ሶፌ" የሚለው ቃል ጋሞኛ ሲሆን÷ ሙሽሮች ቁንጅናቸውን በውድድር መልክ የሚያሳዩበት…
ስፓርት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ Mikias Ayele Sep 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን ቶኪዮ በተካሄደው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑኩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ቼልሲን አሸነፈ Mikias Ayele Sep 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአምስተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በሜዳው ኦልድ ትራፎርድ ቼልሲን ያስተናገደው ማንቼስተር ዩናይትድ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ላይ በተደረገው ጨዋታ ቡሩኖ ፈርናንዴዝ እና ካዚሜሮ ለማንቼሰተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሠራዊት አሁናዊ ቁመና የኢትዮጵያን ህልውና ለማይሹ አካላት መልዕክት የሚሰጥ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Mikias Ayele Sep 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሠራዊት አሁናዊ ቁመና እና ዝግጁነት የኢትዮጵያን ህልውና ለማይሹ አካላት ትልቅ መልዕክት የሚሰጥ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅራቢነት ከፍተኛ የጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀምበሪቾ 777 የጎብኚዎችን ቀልብ የሚስብ ዋነኛ የቱሪስት መስህብ ነው Mikias Ayele Sep 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከምባታ ዞን የሚገኘውን ሀምበሪቾ 777 በበርካታ መንገድ የጎብኚዎችን ቀልብ የሚስብ ዋነኛ የቱሪስት መስህብ ነው አሉ። በቱሪዝም ሚኒስትሯ የተመራ ቡድን ዘንድሮ የሚከበረውን የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እውቅና ተሰጠ Mikias Ayele Sep 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ወቅት ላበረከተው አስተዋፅኦ እውቅና ተሰጥቶታል፡፡ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ባዘጋጀው እውቅና የመስጠት መርኃ ግብር ላይ ፋና ሚዲያ…