የተባበሩት መንግስታት ኢትዮጵያ በቀጣናው ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት የሰላም ግንባታ እና ፖለቲካ ጉዳዮች ረዳት ዋና ፀሐፊ ሮዝማሪ ዲካርሎ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸው ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሒደት በጥሩ ሁኔታ…