የሀገር ውስጥ ዜና አፋር ክልል ለኢንቨስተሮች አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ Mikias Ayele Nov 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች አስላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ገለፁ፡፡ አቶ አወል ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች እና ባለሃብቶች ጋር በተወያዩበት ወቅት÷ ጥናቶችን መነሻ በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኮሪደር ልማት ስራዎች አፈጻጸም ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Nov 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በክልሉ በኮሪደር ልማት በሚተገበሩ ስራዎች አፈጻጸም እና የልማት ስራዎች ላይ ከክልሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ መድረኩ የኮሪደር ልማት…
ቢዝነስ የፎርድ ኩባንያ ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞችን ሊቀንስ ነው Mikias Ayele Nov 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የመኪና አምራች ኩባንያ የሆነው ፎርድ በእንግሊዝ እና በሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞችን ሊቀንስ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ሰራተኞቹን ለመቀነስ የወሰነው ባጋጠመው ዝቅተኛ የገበያ ትስስር ምክንያት የኤሌክትሪክ መኪኖች…
ስፓርት ሊዮኔል ሜሲ በዓለም አቀፍ ጨዋታዎች የግብ እድሎችን አመቻችቶ የማቀብል ክብረወሰንን ተጋራ Mikias Ayele Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጅንቲናዊው አጥቂ ሊዮኔል ሜሲ በዓለም አቀፍ ጨዋታዎች 58 የግብ እድሎችን አመቻችቶ የማቀብል ክብረወሰንን ከቀድሞው አሜሪካዊ አጥቂ ላንደን ዶንቫን ጋር ተጋርቷል፡፡ ሜሲ ትላንት ምሽት በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አርጀንቲና ፔሩን 1 ለ 0 ባሸነፈችበት…
ቴክ በማንቼስተር ከተማ ኤአይ ካሜራ ለትራፊክ ቁጥጥር አገልግሎት እየዋለ ነው ተባለ Mikias Ayele Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ማንቼስተር ከተማ የአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (ኤአይ) ካሜራ ለትራፊክ ቁጥጥር አገልግሎት እየዋለ መሆኑ ተነገረ። በከተማዋ 3 ሺህ 200 ሹፌሮች በማሽከርከር ላይ ሳሉ ስልክ ሲያወሩ እና ቀበቶ ሳያስሩ ሲንቀሳቀሱ በኤአይ ካሜራዎች ተይዘዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአሰሪዎቿ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረትና ገንዘብ የሰረቀችው የቤት ሰራተኛ በቁጥጥር ስር ዋለች Mikias Ayele Nov 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሰሪዎቿ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረትና ገንዘብ የሰረቀችው የቤት ሰራተኛ በቁጥጥር ስር መዋሏን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ወንጀሉ የተፈፀመው ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ልዩ ስሙ አያት ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አሜሪካ በጸጥታና ደህንነት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር እንደሚያጠናክሩ ገለጹ Mikias Ayele Nov 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ሽብርተኝነትን በመዋጋት ረገድ በትብብር እየሰሩ እንደሚገኙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምሥራቅ አፍሪካ ፣ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ምክትል ረዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ግዳጁን በላቀ ብቃት የሚወጣ መሆኑን ገለጸ Mikias Ayele Nov 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ግዳጁን በላቀ ብቃት የሚወጣ ነው ሲሉ በተባበሩት መንግስታት የደቡብ ሱዳን የሰላም ማስከበር ሃይል አዛዥ ሌ/ጄ ምሃን ሰበርማኒያን ገለጹ። በደቡብ ሱዳን የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሃይል የ18ኛ ሞተራይዝድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያ በቀጣናው ሰላምን ለማስፈን የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች Mikias Ayele Nov 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ኢኖንሴባ ሎሲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ የመከሩ ሲሆን÷ የሁለቱን ሀገራት የቆየና ታሪካዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤ.ኤም ሞተርስ የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ያመረታቸው ተሽከርካሪዎች ተመረቁ Mikias Ayele Nov 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ ቢሊዮን ብር ወጪ በተገነባው የኤ.ኤም ሞተርስ የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ በድሬዳዋ ከተማ ያመረታቸው ተሸከርካሪዎች ተመረቁ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር÷ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በድሬዳዋ በልዩ ልዩ…