Fana: At a Speed of Life!

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የበጀት ዓመቱ የ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ላይ እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የ6ኛ 5 ዓመት 1ኛ የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ቅድመ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ቃሲም ኢብራሂም የክልሉን አስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት የስድስት…

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለንዋዮች ገበያና የሩዋንዳው ስቶክ ኤክስቼንጅ በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለንዋዮች ገበያ እና የሩዋንዳ ስቶክ ኤክስቼንጅ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ ትብብርን ለማጎልበት፣ እውቀትን ለመለዋወጥ እና አህጉራዊ የፋይናንስ ውህደትን ለማሳደግ እንደሚያስችል…

አትሌት ድርቤ በሊዮን 3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንሳይ ሊዮን በተካሄደው የ3 ሺህ ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ ድል ቀንቷታል። ድርቤ ርቀቱን በ8 ደቂቃ 39 ሰከንድ ከ49 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡ አትሌቷ  ያስመዘገበችው ሰዓት የቦታው…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከቶተንሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ማንቼስተር ዩናይትድ ከቶተንሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። በውድድር ዓመቱ ደካማ እንቅስቃሴ እያሳዩ የሚገኙት ቶተንሃሞች እና ማንቼስተር ዩናይትዶች ዛሬ ምሽት 1:30 ላይ ጨዋታቸውን…

የኢትዮጵያ እና የአዘርባጃን ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ተቋማት በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና የአዘርባጃ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ በተቋማቱ መካከል የዕውቀት እና ልምድ፣ ቴክኖሎጂ እና የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ በትብብር ለመስራት…

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ መድረኮችን በማስተናገድ የመፍትሄ ሃሳቦች እንዲስተጋቡ ማድረጓን ትቀጥላለች – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ ጉባኤዎችን በማዘጋጀት የመፍትሔ ሃሳቦች እንዲስተጋቡ ማድረጓን ትቀጥላለች ሲሉ የመስኖ እና ቆለማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ እየተካሄዱ ያሉትን ዓለም አቀፍ እና…

የሞሪታኒያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሞሪታኒያ ፕሬዚዳንት መሀመድ ኦሊድ ጊዞኒ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) አቀባበል…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአንጎላና ኮሞሮስ አቻዎቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአንጎላ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴቴ አንቶኒዮ እና ከኮሞሮስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚባኢ ሞሃመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በተናጠል በተካሄደው ውይይትም በሀገራቱ የሁለትዮሽ፣ ባለብዙ ወገን እና ቀጣናዊ…

ቦርዱ ህወሓትን ከፖለቲካዊ እንቅስቃሴ አገደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይን (ህወሓት) ከፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ማገዱን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ ባወጣው መግለጫ ለህወሓት ባለፈው ነሐሴ ወር የምዝገባና ህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ ተሰጥቶት እንደነበር አንስቷል፡፡…

ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ዴንማርክ ለአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ ሰላም መስፈን የምታደርገውን ድጋፍ አደነቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ዴንማርክ ለአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ ሰላም መስፈን የምታደርገውን ድጋፍ አደነቁ። ዋና ጸሐፊው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤…