Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ የቀይ ባሕር አጋርነት ለቀጣናዊ ሰላም እና የጋራ ዕድገት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘትና በቀይ ባሕር ላይ ቀጥተኛ ተሳታፊ መሆን በአካባቢው ብሎም በቀጣናው ሰላምን ለማስጠበቅ እንዲሁም ለቀጣናዊ ትስስር እና የጋራ ልማትን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል፡፡ ቀይ ባሕር አፍሪካን ከእስያ እና ከመካከለኛው…

የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃና ልማትን ለማጠናከር ውጤታማ ተግባራት እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃና ልማትን በማጠናከር ለነገው ትውልድ የተሻለች ሀገር ለማስረከብ ውጤታማ ተግባራት እየተከናወኑ ነው አለ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን፡፡ የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን 60ኛ ዓመት…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከአርሜኒያ ቀዳማዊት እመቤት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከአርሜኒያ ቀዳማዊት እመቤት አና ሀኮብያን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ በማህራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ከአርሜኒያ ሪፐብሊክ ቀዳማዊት እመቤት አና ሀኮብያን ጋር ተገናኝተን በምንሰራቸው…

አሜሪካ በኢራን ላይ ጠንካራ ጥቃት ሰንዝራለች – ፕሬዚዳንት ትራምፕ 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀገራቸው ትናንት ምሽት ጠንካራ የተባለ ጥቃት መሰንዘሯን ተናገሩ። በኢራን ላይ የተወደው ጠንካራ ርምጃ የአሜሪካ ሶስት ወታደሮች በኢራን ጥቃት በመገደላቸው እንደሆነ ተገልጿል። ፕሬዚዳንት ትራምፕ በኢራን…

መገናኛ ብዙሀን ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጋለጥ ሀላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ጌትየ ትርፌ (ዶ/ር) መገናኛ ብዙሀን ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጋለጥ ሀላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል አሉ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ትናንት ባወጣው መግለጫ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ እራሱን ከሀሰተኛ መረጃዎች እንዲጠብቅ እና…

ኮርፖሬሽኑ ከ750 ሚሊየን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት ሳበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ከ750 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት ስቧል። የኮርፖሬሽኑ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በሐዋሳ ከተማ እየተገመገመ ይገኛል፡፡ በመድረኩ…

ጋዜጣ ሲያነቡ ባገኙት የስራ ማስታወቂያ ወደ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት የመጡት ሉዊስ ዴላፎንቴ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ወቅቱ የስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ ቡድኑን ወደ አሸናፊነት የሚያመጣ ሰው የሚፈልግበት ጊዜ ነበር፡፡ ግን በቂ ገንዘብ ስላልነበረው በክፍያ የማይደራደር እና በሚሰጠው እድል ተስማምቶ የሚሰራ አሰልጣኝ ለአዳጊ ቡድን እንፈልጋለን የሚል…

 የ4 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር የትምህርት ዕድል አሸናፊው ተማሪ ኃይሌ አዳነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ4 ነጥብ 1 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የነፃ ትምህርት ዕድል ተወዳድሮ በማሸነፍ 11 የአሜሪካ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች መግባት መቻሉን ያረጋገጠው ተማሪ ኃይሌ አዳነ ትውልድ እና እድገቱ በአሶሳ ከተማ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በአሶሳ…

ህገ ወጡ ህወሓት የትግራይን ሕዝብ ከልማት ወደኋላ አስቀርቷል – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ህገ ወጡ የህወሓት ቡድን የትግራይን ሕዝብ ከልማት ወደኋላ አስቀርቷል አሉ የዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ፓርቲ ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ። ሕገ ወጡ የህወሓት ቡድን በትግራይ ክልል ሕዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን አፈና የሚቃወም ሰላማዊ…

“ግፋ” በኤርትራ፤ አፈሳ በትግራይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤርትራን ወጣቶች ለዘመናት ሲያሰቃይ የኖረው የ"ሳዋ" ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ እና የ"ግፋ" (አፈሳ) መራር እውነት፣ ድንበር ተሻግሮ በኢትዮጵያ ምድር ዳግም ሲተገበር ማየት የታሪክ አሳዛኝ ክስተት ነዉ። ትናንት የኤርትራ እናቶች በየመንገዱ እና…