Fana: At a Speed of Life!

የሁቲ አማጺያን ሁለት የፀረ መርከብ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ቀይ ባህር ማስወንጨፋቸውን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን የሚንቀሳቀሱት የሁቲ አማጺያን ሁለት የፀረ መርከብ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ቀይ ባህር ማስወንጨፋቸውን በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኘው የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ አስታወቀ፡፡ ሚሳኤሎቹ በአሜሪካ መራሹ ጥምር ሀይልም ሆነ በንግድ መርከቦች ላይ…

በዩጂን ዳይመንድ ሊግ ድርቤ ወልተጂ እና ጽጌ ገብረሰላማ  በተለያዩ እርቀቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩጂን ዳይመንድ ሊግ ድርቤ ወልተጂ በ 1 ሺህ 500 እና ጽጌ ገብረሰላማ በ5 ሺህ ሜትር ቀዳሚ በመሆን አሸነፉ። በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች አትሌት ድርቤ ወልተጂ 3 ደቂቃ 53 ሴኮንድ ከ75 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት በቀዳሚነት አጠናቃለች፡፡…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የዘንድሮውን የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የዘንድሮውን የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመራቸውን ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳስታወቁት÷ የዘንድሮ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራችንን ለአቅመ ደካሞችና…

 የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ልዑክ ኢትዮጵያ ገባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ80 በላይ አባላት ያለው የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ልዑክ በዛሬው እለት አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑኩን የመሩት በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በክሪ ሲሆኑ፤ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ…

ሃንሲ ፍሊክ የባርሴሎና አሰልጣኝ ለመሆን ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናዊው አሰልጣኝ ሃንሲ ፍሊክ የባርሴሎና አሰልጣኝ ለመሆን በቃል ደረጃ መስማማታቸው ተገለፀ፡፡ የ59 ዓመቱ አሰልጣኝ ከሰዓታት በፊት የተባረረውን ዣቢ በመተካት ነው የካታሎኖን ክለብ ለመረከብ የተስማሙት፡፡ ፍሊክ በሁለት ዓመት ኮንትራት…

ለቤላሩስ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ስላሉ የንግድ፣ ኢንቨስትመንትና ቱሪዝም እድሎች ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ሞስኮ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ስላሉ የንግድ፣ ኢንቨስትመንትና ቱሪዝም እድሎች ለቤላሩስ ባለሀብቶች ገለጻ አደረገ፡፡ ኤምባሲው ከቤላሩስ የንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር በመተባበር በቤላሩስ ዋና ከተማ ሚኒስክ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ በሮም የአበበ ቢቂላን ምስለ-ቅርጽ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የኢትዮጵያ የመከላከያ ልዑክ በሮም የሚገኘውን የአትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ ምስለ-ቅርጽን ጎበኘ፡፡ በላቀ የሥነ-ጥበብ ይዘት የተሠራው የአበበ ቢቂላ ምስለ-ቅርጽ በፈረንጆቹ…

 ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ከሳዑዲ የገንዘብ ፖሊሲና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ም/ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከሳዑዲ ዓረቢያ የገንዘብ ፖሊሲና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ምክትል ሚኒስትር አብድልሙሁሴን አልከሊፍ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም ሳዑዲ ዓረቢያ ለኢትዮጵያ በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ በመሰረተ-ልማት ግንባታዎች…

ሪያል ማድሪድ፣ ማንቼስተር ዩናይትድና ባርሴሎና ውድ ክለቦች ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሪያል ማድሪድ፣ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ባርሴሎና የወቅቱ ውድ ክለቦች በመባል ተመረጡ፡፡ የአሜሪካው የቢዝነስ ጋዜጣ ፎርብስ የ2024 ውድ ክለቦችን ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን ሪያል ማድሪድ፣ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ባርሴሎና…

የሥራ ገበያ ትስስርና ድጋፍ ፕሮጀክት ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከጣልያን ዓለም አቀፍ ትብብር ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ተግባራዊ የሚያደርገው የሥራ ገበያ ትስስርና ድጋፍ ፕሮግራም ላይ ውይይት ተደረገ፡፡ በውይይቱ የሥራ ገበያ ትስስርና ድጋፍ ፕሮጀክት ተግባራዊ የሚደረግባቸው የአማራ፣…