የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሰብል ምርት ብክነትን ማስወገድ ይገባል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሰብል ምርት ብክነትን ማስወገድ ይገባል ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የተመጣጠነ የአመጋገብ ስርዓት ያለው ማህበረሰብ ጤናን ከመጠበቅ ባለፈ በተሰማሩበት የስራ መስክ ሁሉ በተሻለ መልኩ…