Fana: At a Speed of Life!

ከሐምሌ 23 ጀምሮ በሰበታና ዶዶላ ለ20 ሺህ ወገኖች ነጻ የዓይን ሕክምና ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አል ባሳር ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን ከሐምሌ 23 እስከ ነሐሴ 4 ቀን 2016 ዓ.ም በሰበታና ዶዶላ ጤና ጣቢያዎች ለ20 ሺህ ሰዎች ነፃ የዓይን ሕክምና እንደሚሰጥ ተገለፀ። የፋውንዴሽኑ የኢትዮጵያ ተወካይ ዶ/ር ያሲን ራጆ፣ የሸገር ከተማ ጤና…

የፋይናንስ ለልማት ጉባኤ የአዘጋጆች ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት አራት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የነበረው አራተኛው የፋይናንስ ለልማት ጉባኤ የአዘጋጆች ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቋል፡፡ ስብሰባው በ2025 በስፔን በሚካሄደው 4ኛው ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ለልማት ጉባኤ ላይ አጀንዳዎችን እና በጉባኤው የሚቀርቡ…

የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የተከበረው የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል በዓለ-ንግስ ያለፀጥታ ችግር ተከብሮ መጠናቀቁን የምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች የጋራ ፀጥታ ግብረ-ኃይል ገለጸ። በዓሉ…

አመራሩ በተገኙ ስኬቶች ሳይዘናጋ ለተሻለ ውጤት ሊረባረብ ይገባል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በየደረጃው ያለው አመራር በተገኙ ስኬቶች ሳይዘናጋ ለተሻለ ውጤትና ለውጥ መረባረብ እንዳለበት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አሳሰቡ። የኦሮሚያ ክልል ላለፉት ቀናት ሲያካሄድ የቆየውን የክልሉን መንግስት የ2016 በጀት…

ኢትዮጵያ በፓሪስ ኦሊምፒክ በቦክስ ስፖርት አትሳተፍም

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024ቱ የፓሪስ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ በቦክስ ስፖርት እንደማትሳተፍ የኦሊምፒክ አዘጋጆች ቦክስ ዩኒት አስታወቀ፡፡ በፓሪስ ኦሊምፒክ የማጣሪያ ውድድር ላይ ያሸነፈው ናይጄሪያዊው ቦክሰኛ ኦሞሎ ዶላፓ ባጋጠመው የጉልበት ጉዳት ምክንያት ለፓሪሱ ኦሊሚፒክ…

በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለ2 ሚሊየን ዜጎች ነፃ የጤና አገልግሎት ይሰጣል- ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ሀገሪቱ ለሁለት ወራት በሚሰጠው የክረምት ሕክምና በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለ2 ሚሊየን ዜጎች ነፃ የጤና አገልግሎት እንደሚሰጥ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በበጎ ፈቃድ የሚከናወነው ሀገር አቀፍ ነፃ የክረምት የጤና ምርመራ፣ የምክርና የሕክምና…

የወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩት የወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የምስጋና መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ ከሁሉም ክልሎች እና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ በጎ ፈቃደኛ 80 ወጣቶች ለ20 ቀናት በ11 ክልሎች እና…

ሚሲዮኑና ዳያስፖራው ለኦሊምፒክ ቡድን አስፈላጊውን የሞራል ድጋፍ ጋር ያደርጋል ተባለ  

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የኢትዮጵያ ሚሲዮን እና ዳያስፖራው ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን አስፈላጊውን የሞራል ድጋፍ ጋር ያደርጋል ተባለ። በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ የሚሳተፈው የመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን ፓሪስ ከተማ ገብቷል፡፡ 40 አባላት…

ሰላምን በማጠናከር የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ማስቀጠል ይገባል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሰላምን ይበልጥ በማጠናከር የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ማስቀጠል ይገባል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጀሉ አሳሰቡ። የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ርዕሰ መስተዳድሩ የአስፈፃሚ አካላትን የ12 ወራት አፈጻጸም…

ለአየር ንብርት ለውጥ የማይበገር የቡና ልማት ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው-ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ለአየር ንብርት ለውጥ የማይበገር የቡና ልማት ላይ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ ከተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት(ዩኒዶ)ፕሮጀክት ፋይናስ ኦፊሰር ዳፊና ዲሎቫ ጋር የማይበገር ቡና ልማት ላይ…