Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ ሁለንተናዊ የህዝብ ተጠቃሚነትን የሚያሳድጉ ስራዎች እየተከናወኑ ነው-አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሁለንተናዊ የህዝብ ተጠቃሚነትን ማሳደግ የሚያስችሉ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን  የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ገለፁ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ…

የሶማሌና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 6ኛ የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬ መካሄድ የጀመረ ሲሆን በጉባዔው ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሐመድ የክልሉን…

አቶ ሙስጠፌ  ህብረተሰቡ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ህብረተሰቡ የሚተከሉ ችግኞችን ጠቀሜታ በመገንዘብ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የሶማሌ ክልል የክረምት ወቅት የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በዛሬው ዕለት በጅግጅጋ…

የኮሪደር ልማቱ በትብብር ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ ማሸጋገር እንደሚቻል ሁነኛ ማሳያ ነው – የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት በትብብር ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ ማሸጋገር እንደሚቻል ሁነኛ ማሳያ መሆኑን የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አመራር እና አባላት በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወነ…

218 ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 218 ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ኤምባሲው እና በጅቡቲ የሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር ፍልሰተኞቹ እንዲመለሱ ማድረግ መቻሉ ተመላክቷል፡፡ የጅቡቲ-የመን…

በክልሉ  እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶች  የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ናቸው- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶች  የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ናቸው  ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር ኢ/ር)  ተናገሩ። የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ…

ከአንድሮይድ አንጻር የአይፎን ስልኮች የመጠለፍ ዕድል ዝቅተኛ ነው – ጥናት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአንድሮይድ አንጻር አይፎን ስልኮች የመጠለፍ ዕድላቸው በጣም ዝቅተኛ መሆኑን ሴል ብራይት የተሰኘ የእስራኤል ዲጂታል ኢንተለጀንስ ኩባንያ ጥናት ውጤት አመላከተ፡፡ የአሜሪካ ፀጥታ እና ደኅንነት ተቋም (ኤፍ ቢ አይ) በዶናልድ ትራምፕ ላይ የግድያ…

የኮሪደር ልማቱ በህዝብ ተሳትፎ ልማትን በፍጥነትና በጥራት ማከናወን እንደሚቻል ማሳያ ነው – ወ/ሮ ሎሚ በዶ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት በህዝብ ተሳትፎ ልማትን በፍጥነትና በጥራት ማከናወን እንደሚቻል ጥሩ ልምድና ተሞክሮ የተገኘበት መሆኑን የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ም/ አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ ገለጹ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴት ኮከስ አባላት የአዲስ…

996 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 996 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ከእነዚህ መካከል 20 እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች…

በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭት እየተስፋፋ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ እየተስፋፋ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በክልሉ የሚስተዋለውን የወባ ሥርጭት መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ  በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የአማራ ክልል…