ዓድዋ በአጥንት ብዕር የተጻፈ ቼክ ነው፤ እየመነዘርን መጠቀም የዚህ ትውልድ ድርሻ ነው – ምክትል ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓድዋ በአጥንት ብዕር የተጻፈ ቼክ ነው፤ እየመነዘርን መጠቀም የዚህ ትውልድ ድርሻ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።…