የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ሲያጭበረብሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ልዩ ልዩ ሐሰተኛ ሰነዶችንና ዘዴዎችን በመጠቀም ህብረተሰቡን ሲያጭበረብሩና የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የመንግስት ባለስልጣናትን ስም በማንሳት ''እነ እከሌን እናውቃለን፤ ጉዳያችሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከኩባ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝዳንት ሳልቫዶር ቫልዴስ ሜሳ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኩባ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝዳንት ሳልቫዶር ቫልዴስ ጋር የሁለቱን ሀገሮች ሁለገብ ትብብር እና ወዳጅነት በሚመለከት ተወያይተዋል። በውይይታቸው ስለ ደቡብ-ደቡብ ትብብር፣ ጂኦ…
ስፓርት ቅዱስ ጊዮርጊስ በድሬዳዋ ከተማ 3 ለ 0 ተሸነፈ Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሳይጠበቅ በድሬዳዋ ከተማ 3 ለ 0 ተሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተደረገው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ኤፍሬም አሻሞ፣ ቻርለስ ሙሲጌ እና ሱራፌል ጌታቸው የድሬዳዋን ጎሎች አስቆጥረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላና የሲዳማ ክልሎች በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚቀመጡ ቅርሶችን አበረከቱ Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላና የሲዳማ ክልሎች በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚቀመጡ ቅርሶችን ዛሬ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አበረከቱ። ክልሎቹ ያበረከቷቸውን ቅርሶች የከንቲባ ጽ/ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ጥላሁን ወርቁ ተረክበዋል። አቶ ጥላሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ባህል ስፖርቶች ውድድርና የባህል ፌስቲቫል በአምቦ ከተማ መካሄድ ጀመረ Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 29ኛው የኦሮሚያ ባህል ስፖርቶች ውድድርና 16ኛው የባህል ፌስቲቫል በአምቦ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የባህል ስፖርት ውድድሩና የባህል ፌስቲቫሉ ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን 20 ዞኖችና 13 ከተማ አስተዳደሮች ይሳተፉበታል። በባህል ስፖርት ውድድሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዕዳና የኃብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን 45 ቢሊየን ብር እዳ መክፈሉን አስታወቀ Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዕዳና የኃብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከተረከበው 400 ቢሊየን ብር ዕዳ እስካሁን 45 ቢሊየን ብር መክፈሉን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሙሉዓለም ጌታሁን÷ በ2012 ዓ.ም 7 የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ከፍተኛ የዕዳ ጫና ለማቃለል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ለቱርክና ግሪክ የጦር ጄቶች እንዲሸጡ ፈቀደች Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጆ ባይደን አስተዳደር የጦር ጄቶች ለቱርክ እና ለግሪክ እንዲሸጡ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አፅድቋል፡፡ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤትና የመከላከያ ደህንነት ትብብር ኤጀንሲ እንደገለፁት፤ በስምምነቱ መሰረት ኤፍ-16 ተዋጊ ጄቶች ለቱርክ እንዲሁም…
ስፓርት አትሌት ሳሙኤል ተፈራ በአስታና የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ሻምፒዮና አሸነፈ Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሳሙኤል ተፈራ በካዛኪስታን አስታና በተካሄደ የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የአመቱን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፏል፡፡ አትሌቱ 7 ደቂቃ ከ33 ሴኮንድ ከ85 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ነው የዓመቱን የ3 ሺህ ሜትር ፈጣን ሰዓት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሂዝቦላህ በ9 የእስራኤል የጦር ይዞታዎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን ገለፀ Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ በድንበር አቅራቢያ በሚገኙ 9 የእስራኤል የጦር ይዞታዎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን አስታውቋል፡፡ በጥቃቱ ሚሳኤሎች እና ሌሎች የጦር መሳሪያዎችን ጥቅም ላይ ማዋሉንም ቡድኑ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ የእስራኤል ጦር…
ስፓርት ታላቁ የወንጪ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ በወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ተካሄደ Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂ አትሌቶች የተሳተፉበት ታላቁ የወንጪ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ በወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ተካሄደ፡፡ በውድድሩ በሴቶች ጌጤ አለማየሁ፣ ፎትን ተስፋዬ እና ኑሪት አህመድ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ በቀዳሚነት አጠናቀዋል። በወንዶች…