ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ባህር ሀይል 12 የሃውቲ ድሮኖች መምታቱን አስታወቀ Mikias Ayele Dec 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ባህር ሀይል በደቡባዊ ቀይ ባህር 12 የሃውቲ ድሮኖች መትቶ መጣሉን አስታውቋል፡፡ የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ እንዳስታወቀው፥ የአሜሪካ ባህር ሀይል በደቡባዊ ቀይ ባህር ባደረገው ዘመቻ ሶስት ፀረ መርከብ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን፣ ሁለት ክሩዝ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኢራን አብዮታዊ ዘብ የጦር አማካሪ መገደላቸው ተሰማ Mikias Ayele Dec 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን አብዮታዊ ዘብ የጦር አማካሪ ዚያድ ራሲ ሙሴቪ በእስራዔል ተፈጽሟል በተባለ የአየር ጥቃት በሶሪያ መገደላቸውን የሀገሪቱ ቴሌቪዝን አስታውቋል፡፡ ፕሬስ ቴቪ እንደዘገበው የጦር አማካሪው በሶሪያ ደማስቆ አቅራቢያ በምትገኘው ሳይዳ ዜይናብ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰላም ሁሉም በጋራ በመቆም ወንጀልን መከላከል ይጠበቅበታል- ፌዴራል ፖሊስ Mikias Ayele Dec 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም የሁሉም ጉዳይ መሆኑን በመገንዘብ ባለድርሻ አካላት ከፖሊስ ጎን በመቆም ወንጀልን መከላከል እንደሚጠበቅባቸው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል አስገነዘቡ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በአዲስ አበባ ከተማ ከሚሠሩ…
ስፓርት ሰር ጂም ራትክሊፍ የማንቼስተር ዩናይትድን 25 በመቶ ድርሻ ገዙ Mikias Ayele Dec 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዛዊው ቢሊየነር ሰር ጂም ራትክሊፍ የማንቼስተር ዩናይትድን 25 በመቶ ድርሻ መግዛታቸው ተገልጿል፡፡ ማንቼስተር ዩናይትድን በ790 ሚሊየን ዩሮ የገዙት የግሌዘር ቤተሰቦች ከ13 ወራት በፊት የክለቡን ድርሻ ለመሸጥ ጨረታ ማውጣታቸው የሚታወስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የመሬት ካሳ ውሳኔ ሀሳብን መርምሮ አፀደቀ Mikias Ayele Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የመሬት ካሳ ውሳኔ ሀሳብን መርምሮ አፀደቀ፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሪ ወረዳ የሚገኘው የሎጎ ሐይቅ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት አማካኝነት…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ በፕሪሚየር ሊጉ 8ኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል Mikias Ayele Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዘንድሮው ውድድር ዓመት ስምንተኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል፡፡ በለንደን ስታዲየም ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋር የተጫወተው ማንቼስተር ዩናይትድ ጃሬድ ቦዌን እና ሞሃመድ ኩዱስ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 0…
ስፓርት ቪክቶር ኦሲሜን በናፖሊ ኮንትራቱን አራዘመ Mikias Ayele Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጀሪያዊው አጥቂ ቪክቶር ኦሲሜን በናፖሊ እስከ 2026 የሚያቆየውን ተጨማሪ ኮንትራት ውል ፈርሟል፡፡ በአዲሱ ኮንትራት ሥምምነት የወጣቱ አጥቂ ፈላጊ የሆነ ክለብ 130 ሚሊየን ዩሮ መክፈል ይጠበቅበታል። ኦስሜን በ2022…
ስፓርት የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ከክለቡ ጋር ተለያዩ Mikias Ayele Dec 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰርቢያዊው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣን ኒኮላ ካቫዞቪች ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል፡፡ የክለቡ የአካል ብቃት አሰልጣኙ ማርኮ ቭላስቪችም ባስገቡት መልቀቂያ መሰረት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር መለያየታቸውን ክለቡ በሳምንታዊ የሬዲዮ ፕሮግራሙ ላይ…
ስፓርት ሊዊስ ሱዋሬዝ ኢንተር ሚያሚን ለመቀላቀል ተስማማ Mikias Ayele Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡራጓዊው አጥቂ ሉዊስ ሱዋሬዝ በጥር የዝውውር መስኮት የአሜሪካውን ክለብ ኢንተር ሚያሚን ለመቀላቀል መስማማቱ ተገለፀ፡፡ ሱዋሬዝ በአንድ ዓመት የኮንትራት ውል ወደ ሜጀር ሊግ ሶከር ለማምራት በቃል ደረጃ ሥምምነት ላይ መድረሱ የተገለፀ ሲሆን÷…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሃውቲ አማፂያን በንግድ መርከቦች ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ ጥምረቱ ጥሪ አቀረበ Mikias Ayele Dec 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀይ ባህር ደህንነትን ለመጠበቅ የተቋቋመው ወታደራዊ ጥምረት የሃውቲ አማፂያን በቀይ ባህር በንግድ መርከቦች ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የሀውቲ አማፂያን በእስራኤል - ሃማስ ጦርነት ለፍልስጤማውያን ድጋፋቸውን ለማሳየት…