ዓለምአቀፋዊ ዜና ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Dec 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያዩ፡፡ ዋና ፀሃፊው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከሙሳ ፋኪ…
ስፓርት የሩሲያ እግርኳስ ወደ ኤሲያ ኮንፌዴሬሽን መዛወር እንደማይፈልግ ባለስልጣናቱ አስታወቁ Mikias Ayele Dec 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ብሄራዊ ቡድን እና ክለቦች ወደ ኤሲያ ኮንፌዴሬሽን እንዲዛወሩ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ የሞስኮ እግርኳስ ባለስልጣናት ውድቅ ማድረጋቸውን አስታውቀዋል፡፡ የሩሲያ ብሄራዊ ቡድን እና ክለቦች በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት በፊፋ እና…
Uncategorized አሰልጣኝ ዘላለም ሺፈራው የሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ Mikias Ayele Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ ዘላለም ሺፈራውን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ። ከአሰልጣኝ ስዩም ከበደ ጋር ከተለያየ በኋላ ቡድኑን በዋናነት የሚመራ አሰልጣኝ ሲያፈላልግ የቆየው ሲዳማ ቡና፥ በመጨረሻም ከአሰልጣኝ ዘላለም ሺፈራው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ Mikias Ayele Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ዘመን 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔ የተለያዩ ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቅቋል። በርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ አቅራቢነት በምክር ቤቱ ሹመታቸው ከፀደቀላቸው መካከል ቀደም ሲል በሥራና ክኅሎት ቢሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን ከከተሞቻችን ተጨባጭ ሁኔታ ጋር አጣጥመን እንሠራለን- ከንቲባ አዳነች Mikias Ayele Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን ከከተሞቻችን ተጨባጭ ሁኔታ ጋር በማጣጣም አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ ምቹና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ለማድረግ በላቀ ትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ ልዑክ…
ቢዝነስ የሩሲያ ባለሀብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ በኢንቨስትመንት የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ Mikias Ayele Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ባለሀብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጹ፡፡ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የኢኮኖሚ እና የንግድ ግንኙነት የበለጠ በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ ሚና ያለው የኢትዮጵያ እና ሩሲያ የቢዝነስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጥራጥሬና ቅባት እህሎች 159 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለፀ Mikias Ayele Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከ184 ሺህ ቶን በላይ የጥራጥሬና የቅባት እህሎች ለውጭ ገበያ በማቅረብ 159 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው÷ የጥራጥሬና የቅባት እህሎችን ወጪ ንግድ…
ስፓርት ኧርሊንግ ሃላንድ የቢቢሲ የአመቱ ምርጥ ስፖርተኛ ሽልማትን አሸነፈ Mikias Ayele Dec 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ሲቲው አጥቂ ኧርሊንግ ሃላንድ የቢቢሲ የአመቱ ምርጥ ስፖርት ፐርሰናሊቲ ሽልማትን አሸንፏል፡፡ ኖርዌያዊው አጥቂ ክለቡ ማንቼስተር ሲቲ የሶስትዮሽ ዋንጫ ባሳካበት የ2022-23 የውድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊግ፣ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኤፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና 118 ኢትዮጵያውያን ከታንዛንያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Dec 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ118 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡ በዳሬ ሰላም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ታንዛንያ ከሚገኘው ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት እና ከሀገሪቱ የድንበር ቁጥጥርና አስተዳደር ኮሚሽን ጋር በመተባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለቻይና ገበያ የምታቀርበውን ምርት መጠን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Dec 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ቻይና የምትልከውን የእንስሳትና የግብርና ምርት መጠን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኢትዮ-ቻይና የወዳጅነት እና የትብብር ኮሚቴ አባላት ጋር…